ናንሲ ፖሎሲ በኮቪድ አሳበው የታይዋን ጉዞቸውን ይሰርዙ ይሆን?
ወይዘሮ ናንሲ ታይዋንን እጎበኛለሁ ማለታቸውን ተከትሎ ከቻይና ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ስለደረሳቸውና ቻይናም ምንነቱ ያልታወቀ ጥብቅ እርምጃ እወስዳለሁ በማለቷ ገዳዩ እንዳይካረር ወይዘሮ ናንሲ ኮቪድ ይዞኛል በማለት ጉዞአቸውን ይሰርዙ ይሆናል የሚል አስተያየት በመስጠት ላይ ይገኛል።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10200
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ናንሲ ፖሎሲ በኮቪድ አሳበው የታይዋን ጉዞቸውን ይሰርዙ ይሆን?
ጁንታው ዎንድሜ Sarcasm/eden ትግራይ ሄጄ ኡዋጋለሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ኡያለ ሲደነፋ፣ ታድያ ለምን አልሄድክም ተብሎ ሲጠየቅ ፣ ኮቪድ ይዞኝ ነው ብሎ እርፍ።