Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የአማራና የኦሮሚያ ክልል መስተዳድሮች የጦርነት ቅድመ ሁኔታ እያደረጉ ይገኛሉ::

Post by sarcasm » 07 Apr 2022, 20:19

የአማራና የኦሮሚያ ክልል መስተዳድሮች የጦርነት ቅድመ ሁኔታ እያደረጉ ይገኛሉ::
=================================

ሁላችንም እንደሚናስታውስው ዘግናኘ የትግራይ ጦርነት ከመጀመሩ በፍት; የአማራ እና የትግራይ ክልል አስተዳደሮች አንዱ በአንዱ ላይ መግለጫ እያውጡ ነበር:: ከብዙ የመግለጫ ጋጋታ በሃላ በመጨረሻ በሀገሪቱ ታርክ ታይቶ ወደ ማይታወቀው አውዳሚ የእርስ በእርስ ጦርነት ተገባ:: በትግራይ ህዝብ ላይ በቃላት ተነግሮ የማይገልጽ ግፍ ደረስ; ሀገሪቱም ከማትወጣበት የፖለቲካ ቅርቃር ውስጥ ገባች::

ዛሬም በተመሳሳዩ ሆኔታ የኦሮሚያ ክልል መስተዳድር እና የአማራ ክልል መስተዳድር አንዱ በአንዱ ላይ መግለጫ እያወጣ ይገኛል:: የአማራ ልዩ ሀይልና ፋኖ ወደ ኦሮሚያ ክልል ገብቶ ህዝብን እያፍናቀለ, የኦሮሚያ የፀጥታ ሀይልን እየገደለና ጥቃት እያደረስበት, ከዚያም አልፎ የኦሮሚያን መሬት በሀይል እየቀማ ይገኛል:: በትግራይ ህዝብና መንግሥት ላይ የፍፀመውን ተመሳሳይ ነገር እያደረገ ነው:: በአጭሩ ፍቱን ወደ ኦሮሚያ በመመለስ ከትላንትናው የትግራይ አላስፍላጊ ጦርነት ያላገገመችውን ሀገርንና ህዝብን ለሌላ እጅግ ለከፋ ጥፍት እያዘጋጅ ነው::

የኢትዮጵይ ህዝብ ማውቅ ያለበት እነዚህ ሁለቱ ሀይሎች ልዩነቶቻቸውን በውስጥ በጎዳ መፍታት ሲላቃታቸው በመግለጫ አደባባይ አውጥተውታል::በተግባርም አንዱ በአንዱ ላይ ጥቃት እያደረስ ይገኛል:: ሚድያዎቻቸውም ይህንኑ እያስተጋቡ ይገኛሉ:: በአጭሩ የጦርነት ቅድመ ሁኔታ እያደረጉ ይገኛሉ:: ይህ አካሄደ ፍፃሜ ወደ ሌላው የህዝቦች እልቂት እንዳያመራ ከፍተኛ ስጋት አለኝ:: የኦሮሚያ ብልፅግናም ይሁን የአማራ ብልፅግናም ለሁለቱ ለአማራ ህዝብ ይሁን ለኦሮሞ ህዝብ የማጠቅሙ ለሀገሪቱም ከፍተኛ ስጋት የሆኑ ሀይሎች ናቸው:: ሁለቱም ለስልጣንና ለንዋይ ብቻ የሚኖሩ ; የህዝብ ስቃይና እልቂት ግድ የማይላቸው ደካሞች ናቸው:: ስለዚህ የኢትዮጵይ ህዝብ እነዚህ ሁለቱ ሀይሎች ይብቃችሁ በማለት ለሁሉም የሚበጅ ሀገር መመስረት ምንም አማራጭ የለውም::

እግዚአብሔር ለህዝቡ ይድረስ
ቄስ ተመስገን

Please wait, video is loading...

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአማራና የኦሮሚያ ክልል መስተዳድሮች የጦርነት ቅድመ ሁኔታ እያደረጉ ይገኛሉ::

Post by sun » 07 Apr 2022, 20:53

sarcasm wrote:
07 Apr 2022, 20:19

Instead of closing your eyes and LYING BIG to your own self just accept the truth, nothing but the truth, to the effect that the tplf have been shooting and looting for all of its 27 years in power as well as barbarically slaughtering the members of the Ethiopian Defense Forces stationed in Tigriay and helping the Tigriyan people in many practical ways.

Tplf itself was repeatedly shooting multiple deadly missiles on Eritrean cities and Amhara region areas. These are only the tip of the iceberg when talking about the tplf blind violent aggression all over the places because the tplf by its chemical make up thinks that it is indomitable, unbeatable, omnipotent, omnipresent and can fight and defeat Ethiopia, Eritrea, Africa and the world put together as repeatedly stated by the tplf cadres.

So, why do you come out and cry with tears flowing down your cheeks and at the same time claiming unbeatable superhuman abilities? It seems that you are smoking and sniffing too much and feeling self contradicting paranoid soft head. Just be yourself and accept responsibilities for actions and inaction so as to be just a little bit balanced.

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የአማራና የኦሮሚያ ክልል መስተዳድሮች የጦርነት ቅድመ ሁኔታ እያደረጉ ይገኛሉ::

Post by Educator » 07 Apr 2022, 21:16

Sun, putting aside the cadre's responsibility to dodge the subject, what do you say about the coming tsunami, the Oromo-Amhara conflict ,that has already started and boiling at this very moment?
sun wrote:
07 Apr 2022, 20:53
sarcasm wrote:
07 Apr 2022, 20:19
የአማራና የኦሮሚያ ክልል መስተዳድሮች የጦርነት ቅድመ ሁኔታ እያደረጉ ይገኛሉ::
=================================

ሁላችንም እንደሚናስታውስው ዘግናኘ የትግራይ ጦርነት ከመጀመሩ በፍት; የአማራ እና የትግራይ ክልል አስተዳደሮች አንዱ በአንዱ ላይ መግለጫ እያውጡ ነበር:: ከብዙ የመግለጫ ጋጋታ በሃላ በመጨረሻ በሀገሪቱ ታርክ ታይቶ ወደ ማይታወቀው አውዳሚ የእርስ በእርስ ጦርነት ተገባ:: በትግራይ ህዝብ ላይ በቃላት ተነግሮ የማይገልጽ ግፍ ደረስ; ሀገሪቱም ከማትወጣበት የፖለቲካ ቅርቃር ውስጥ ገባች::

ዛሬም በተመሳሳዩ ሆኔታ የኦሮሚያ ክልል መስተዳድር እና የአማራ ክልል መስተዳድር አንዱ በአንዱ ላይ መግለጫ እያወጣ ይገኛል:: የአማራ ልዩ ሀይልና ፋኖ ወደ ኦሮሚያ ክልል ገብቶ ህዝብን እያፍናቀለ, የኦሮሚያ የፀጥታ ሀይልን እየገደለና ጥቃት እያደረስበት, ከዚያም አልፎ የኦሮሚያን መሬት በሀይል እየቀማ ይገኛል:: በትግራይ ህዝብና መንግሥት ላይ የፍፀመውን ተመሳሳይ ነገር እያደረገ ነው:: በአጭሩ ፍቱን ወደ ኦሮሚያ በመመለስ ከትላንትናው የትግራይ አላስፍላጊ ጦርነት ያላገገመችውን ሀገርንና ህዝብን ለሌላ እጅግ ለከፋ ጥፍት እያዘጋጅ ነው::

የኢትዮጵይ ህዝብ ማውቅ ያለበት እነዚህ ሁለቱ ሀይሎች ልዩነቶቻቸውን በውስጥ በጎዳ መፍታት ሲላቃታቸው በመግለጫ አደባባይ አውጥተውታል::በተግባርም አንዱ በአንዱ ላይ ጥቃት እያደረስ ይገኛል:: ሚድያዎቻቸውም ይህንኑ እያስተጋቡ ይገኛሉ:: በአጭሩ የጦርነት ቅድመ ሁኔታ እያደረጉ ይገኛሉ:: ይህ አካሄደ ፍፃሜ ወደ ሌላው የህዝቦች እልቂት እንዳያመራ ከፍተኛ ስጋት አለኝ:: የኦሮሚያ ብልፅግናም ይሁን የአማራ ብልፅግናም ለሁለቱ ለአማራ ህዝብ ይሁን ለኦሮሞ ህዝብ የማጠቅሙ ለሀገሪቱም ከፍተኛ ስጋት የሆኑ ሀይሎች ናቸው:: ሁለቱም ለስልጣንና ለንዋይ ብቻ የሚኖሩ ; የህዝብ ስቃይና እልቂት ግድ የማይላቸው ደካሞች ናቸው:: ስለዚህ የኢትዮጵይ ህዝብ እነዚህ ሁለቱ ሀይሎች ይብቃችሁ በማለት ለሁሉም የሚበጅ ሀገር መመስረት ምንም አማራጭ የለውም::

እግዚአብሔር ለህዝቡ ይድረስ
ቄስ ተመስገን

Please wait, video is loading...
Instead of closing your eyes and LYING BIG to your own self just accept the truth, nothing but the truth, to the effect that the tplf have been shooting and looting for all of its 27 years in power as well as barbarically slaughtering the members of the Ethiopian Defense Forces stationed in Tigriay and helping the Tigriyan people in many practical ways.

Tplf itself was repeatedly shooting multiple deadly missiles on Eritrean cities and Amhara region areas. These are only the tip of the iceberg when talking about the tplf blind violent aggression all over the places because the tplf by its chemical make up thinks that it is indomitable, unbeatable, omnipotent, omnipresent and can fight and defeat Ethiopia, Eritrea, Africa and the world put together as repeatedly stated by the tplf cadres.

So, why do you come out and cry with tears flowing down your cheeks and at the same time claiming unbeatable superhuman abilities? It seems that you are smoking and sniffing too much and feeling self contradicting paranoid soft head. Just be yourself and accept responsibilities for actions and inaction so as to be just a little bit balanced.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19277
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የአማራና የኦሮሚያ ክልል መስተዳድሮች የጦርነት ቅድመ ሁኔታ እያደረጉ ይገኛሉ::

Post by Axumezana » 08 Apr 2022, 04:32

The only people in this forum agitating for more conflict in Ethiopia are Isaias mafia cyber criminals. The Oromo and Amhara fall out will further disintegrate Ethiopia and it has to be contained by the responsible stakeholders. Isaias is helping Fanos with the objective of destroying Ethiopia and I suspect Egypt is doing the same on the other side. PP has to initiate the bold initiative to reconcile with OLA and TPLF as well as contain Fano from becoming out of hand. Abiy can't be the leader of a failed and disintegrated Ethiopia and he should sacrifice his position to save Ethiopia from further civil war and disintegration.

Post Reply