Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

free-tembien
Member
Posts: 1702
Joined: 02 Jul 2015, 20:56

Re: Tamrat Negera is still pregnant after 118 day in jail. What does it take for Tamrat to lose that pot belly?

Post by free-tembien » 06 Apr 2022, 20:48

:lol: ok that was funny :lol: his belly is still untouched :lol: hopefully now he’s free he starts to hit the gym :mrgreen:

but you forgot to login with eden username :lol: remember sarcasm is for daily crying :lol: :mrgreen:
sarcasm wrote:
06 Apr 2022, 19:15





Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Tamrat Negera is still pregnant after 118 day in jail. What does it take for Tamrat to lose that pot belly?

Post by Ethoash » 07 Apr 2022, 09:37

አቶ ታምታታ ሰገራ ፥

አማራናይዝድ ሆኖዋል ታድያ የአማራ ምግብ ሽሮና እንጀራ ነው። በነፃ ሳይስራ ሽሮ እንድጎርፍ ይበላል ሆዱን በመቀንት አስሮ ። አንተ አማራ ካልሆንክ ሽሮ ስላማይስማማህ ትቀጥናለህ ። ለምስሌ ኦሮሞዎቹ ስጋ ነው የለመዱት ስጋ ጠፍቶ ሽሮ ሲበሉ ይከሳሉ።

አንዴ መለስ ሰለ ብርቱካን ሚደቅሳ ተጠይቆ ። መለስ እየሳቀ እስር ቤት ሳይመቻት አይቀርም እኔ ሳያት ትንሽ ወፈር ብላለች ብሎ አላግጦ ነበር። አሁንማ ወይዘሪት ብር፡በታንኳ ሚደቅሳ አባብጣ ጥቁር አሜሪካኖች አሮጊቶችን ተመስላለች ። አግሩዋ ወፍረቱዋን መሽከም አቅቶት ተንሻፎዋል። በጣም የሚገርመኝ ደግሞ ወይዘሪት በሉኝ ስትል ነው ግባንግብ ልጅ ወልዳ።

ይሆነው ታሪኩ እኔ እንደውም እነዚህ ቦርጫም የባለግዜው አብታሞች እስር ቤት እየገቡ እንዲከሱ ጥሩ ቢዝነስ መጀመር ፈልጌያለሁ። በስድስት ወር ሽንቀጥ ብለው ይወጣሉ ። ችግሩ ግን አቶ ሜጫ ተመልሳ የምትወፍር ይመስለኛል ፣ አሁንም መብላት የጀመረ ይመስላል ወፈርፈር እያለ ነው። የሚመክረው ቢያገኝ ምግቡን ቢቆጣጠርና ቀጥነቱን ቢጠብቅ ጥሩ ይመሰኛል በጣም ያምርበታል እሁን ያለበት ሁኔታ።

ትግሬዎች ያው ከድሮ ቀጠን ያሉ ናቸው ። ምንም አይወፍሩም ስለዚህ ጉቦ በቢሊዬን ወጠው ጭጭ ነው። አማራውና ኦሮሞው ግን ትንሽ ስልጣን ስጠው የቀበሌ ሊቀመበር አርገው በወሩ ባብረቅረቅ ይጀምራል ያስታውቅበታል ጉቦ መብላቱ። የኦሮሞ መሪ ማነው ስሙ አብዲሳ ሽመልስ ቦርጩ ለከት የለውም ወፍሮ ጠብደል ሙክት ይመስላል። ይታስብበት እላለሁ። መቼም እስፖርት አይስሩ ነገር እስፖርት ስሩ አልላቸው ። ታድያ ያን ሁሉ ገንዘብ ይዘው ጤንነታቸው ከተናጋ ምኑን በሉት ሳይበሉት ይሞታሉ ስለዚህ ጥንቅቅ ነው።

Post Reply