Page 1 of 1

አምነስቲ ኢንተርናሽናልና ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ በዘር ማጥፋት ወንጀል ሊጠየቅ ይገባል አለ!!

Posted: 06 Apr 2022, 11:24
by gearhead

Re: አምነስቲ ኢንተርናሽናልና ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ በዘር ማጥፋት ወንጀል ሊጠየቅ ይገባል አለ!!

Posted: 06 Apr 2022, 15:19
by gearhead
ከዚ ክልል የሚመነጨው ጽንፈኝነት ለውጡን ከመበከል አልፎ; የጦር ወንጀሎችን ፈጽሞል እየተባለ ነው!! ይህ አላንስ ብሎት ሌሎች ክልሎች እየወረረ ነው!!

በተስፋፊ ኢ-ህገመንግስታዊ አቋሙ የተነሳ አገሪቱ ወደሰላም የምታረገው ጉዞ ሁሉ እየከሸፈ: የኑሮውን ውድነት ከድጡ ወደማጡ እየከተተው ነው!! ለዚህ ጽንፈኛ ክልል ተስፋፊነት ተብሎ; እናጠፋሀለን የሚዛትባቸው ክልሎች ህይወት ምስጋና ቢስ ደመከልብ ሆነዋል!! እሄ ጽንፈኛ ቡድን ከለላ ያረጋትም ኢትዮጵያና ሚዲያዎቹ የኢትዮጵያን ክልሎች በሙሉ በብዙ አለም አቀፍ አገሮችና ድርጅቶች መአቀብ አፋፋፍ ላይ አድርሷቸዋል!!

የዚህ ጽንፈኛ ሀይል እና ሚዲያዎቹ በክልሎኘ ሀይል ሊመታና አስተሳሰቡ ሊነቀል የግድ ይላል!! አለበለዚያ ግን ወደማንመለስበት ጦርነት እና ውድቀት በወራት ውስጥ ይከተናል!! ክልሎች በጋራ ይቁሙ እንላለን!!

Re: አምነስቲ ኢንተርናሽናልና ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ በዘር ማጥፋት ወንጀል ሊጠየቅ ይገባል አለ!!

Posted: 06 Apr 2022, 15:24
by DefendTheTruth
ፋኖ ICC ሄዶ ይከላከለዋል፣ AK47 ደግኖ፣ ምን ችግር አለዉ?

What we all always tend to forget is the fact that the world will be ruled by means of knowledge and we still think to rule by means of muscles.