Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21765
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: DW meets with returnees from Saudi Arabia at Bole Airport

Post by Fiyameta » 06 Apr 2022, 10:29

The forced expulsion of Ethiopian migrants from Saudi Arabia is part and parcel of the economic warfare waged against the Ethiopian state. The Neo-colonial powers employed the same evil scheme against Eritrea back in 1998, when their TPLF slaves expelled over 100,000 Eritreans and Ethiopians of Eritrean origin to Eritrea, in an effort to impose undo economic hardship on the receiving country.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: DW meets with returnees from Saudi Arabia at Bole Airport

Post by Ethoash » 07 Apr 2022, 14:39

እነዚህ የሳውዲ ተመላሾች በመጀመሪያ ማብራርያ ቢስጣቸውና ሲጠየቁ ምን ማለት እንድሚገባቸው መነገር ነበረባቸው ። ሳወድን በምንም ዓይነት በክፉ ማንሳት አነበረባቸውም ። አሁን ምን ይጠቅማል ተገረፍን ተደበደብን ማለት ማን ሄዱ አላቹ። አንዳንዱመ ያለወረቀት ነው የሄደው ታድያ በስው አገር ያለ ፍቃድ መኖር ፈለጋቹሁ። አሜሪካ ቢሆን አስፈንጥሮ ነው የሚወረውራቹሁ ያለፍቃድ የምትኖሩ ከሆነ።

እኔ ሳውዲዎች አላጠፉም እያልኩ አይደለም ለቀሪዎቹ ኢትዬዻይኖች የምንራራ ከሆነ ሳውዲን በኩፉ ማንሳት የለብንም አወሮፕላን ስደው ላኩን። ገንዘቤ ተቀማሁ፣ ተደበደብኩ ማን ገንዘብሺን ይስጥሻልና ነው ገንዘቤን ተቀማሁ። አሁን የኢትዬዽያ ወታደር የሚራራልሽ መስሎች ነው በተገኘሽበት ረግጦ ነው የሚገድልሽ ምንም እኛ ኢትዬዽያን እርስ በርሳችን አንዋደድም አንከባበርም ታድያ ለምን ሳውዲ ያክብሩን እንላለን ።

ነጮች የሚተርቱት ተረት አላ ድልድይህን አታቃጥል የሚሉት ፈሊጥ። አሁን እነዚህ ፊታቸው እየታየ ሳውዲ ደብድባናለች የሚሉት አንድ ቀን ኢትዬዽያ ኑሮ አንገሽግሾቸው ለመመለስ ቢፈልጉ ምን ሊሉ ነው።

እኔን በጣም የሚገርመኝ አሁን እነዚህ ከሳውዲ መጡ ታድያ ማን ሊቀበላቸው ነው ቤተስብ ከሌላቸው በምን ሊተዳድሩ ነው። በጣም የሚገርመው ግን ሴቶቹ የአረብ ተወላጅ ልጆች ይዘው መምጣታቸው ነው ይህ ማለት በደም ከሳውዲ ጋራ ተቀላቀልን ማለት ነው። ለዚህ ነው የዚህ ዘመን ልጆች አረብ የሚመስሉት ወድው አይደለም በርቱበት

የቴዲ አፍሮ ሚስት ታስታውቃለች የጣሊያን ክልስ ናት ። እንዲሁም ብዙ አርቲስቶቻችን የአረብ ክልስ ሊሆኑ ይችላሉ ባይ ነኝ።

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: DW meets with returnees from Saudi Arabia at Bole Airport

Post by EthioRedSea » 07 Apr 2022, 14:52

temari wrote:
06 Apr 2022, 09:52
Asshoole Temari, you are responsible for the genocide of Tigray people. Saudi Arabia Should send Tigrayans to Mekelle. Tigray. Bantu mercenarry asssholes in Fin Finne are imprisoning Tigray returnees from Saudi Arabia. UAE and Saudi Arabia should know Tigrayans are one of your family. Support them now as they give shelter to followers of Mohammed in 6th Century Aksum. Do not hand over them to Bantu African troops in Fin Fiine. or dirty Addis Abeba, home to subhumans.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13262
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: DW meets with returnees from Saudi Arabia at Bole Airport

Post by DefendTheTruth » 07 Apr 2022, 17:06

Ethoash wrote:
07 Apr 2022, 14:39
እነዚህ የሳውዲ ተመላሾች በመጀመሪያ ማብራርያ ቢስጣቸውና ሲጠየቁ ምን ማለት እንድሚገባቸው መነገር ነበረባቸው ። ሳወድን በምንም ዓይነት በክፉ ማንሳት አነበረባቸውም ። አሁን ምን ይጠቅማል ተገረፍን ተደበደብን ማለት ማን ሄዱ አላቹ። አንዳንዱመ ያለወረቀት ነው የሄደው ታድያ በስው አገር ያለ ፍቃድ መኖር ፈለጋቹሁ። አሜሪካ ቢሆን አስፈንጥሮ ነው የሚወረውራቹሁ ያለፍቃድ የምትኖሩ ከሆነ።

እኔ ሳውዲዎች አላጠፉም እያልኩ አይደለም ለቀሪዎቹ ኢትዬዻይኖች የምንራራ ከሆነ ሳውዲን በኩፉ ማንሳት የለብንም አወሮፕላን ስደው ላኩን። ገንዘቤ ተቀማሁ፣ ተደበደብኩ ማን ገንዘብሺን ይስጥሻልና ነው ገንዘቤን ተቀማሁ። አሁን የኢትዬዽያ ወታደር የሚራራልሽ መስሎች ነው በተገኘሽበት ረግጦ ነው የሚገድልሽ ምንም እኛ ኢትዬዽያን እርስ በርሳችን አንዋደድም አንከባበርም ታድያ ለምን ሳውዲ ያክብሩን እንላለን ።

ነጮች የሚተርቱት ተረት አላ ድልድይህን አታቃጥል የሚሉት ፈሊጥ። አሁን እነዚህ ፊታቸው እየታየ ሳውዲ ደብድባናለች የሚሉት አንድ ቀን ኢትዬዽያ ኑሮ አንገሽግሾቸው ለመመለስ ቢፈልጉ ምን ሊሉ ነው።

እኔን በጣም የሚገርመኝ አሁን እነዚህ ከሳውዲ መጡ ታድያ ማን ሊቀበላቸው ነው ቤተስብ ከሌላቸው በምን ሊተዳድሩ ነው። በጣም የሚገርመው ግን ሴቶቹ የአረብ ተወላጅ ልጆች ይዘው መምጣታቸው ነው ይህ ማለት በደም ከሳውዲ ጋራ ተቀላቀልን ማለት ነው። ለዚህ ነው የዚህ ዘመን ልጆች አረብ የሚመስሉት ወድው አይደለም በርቱበት

የቴዲ አፍሮ ሚስት ታስታውቃለች የጣሊያን ክልስ ናት ። እንዲሁም ብዙ አርቲስቶቻችን የአረብ ክልስ ሊሆኑ ይችላሉ ባይ ነኝ።
አሁንም ስለመመለስ ነዉ የምታስበዉ፣ እንዴት ወደ ፊት ራሳችንን እንችላለን ሰይሆን።
ከዚህ በፊት ነግሬህ ነበር፣ አንዴ ባርያ ሁሌም ባርያ ብዬ፣ ይሀዉ መሰከርክ አንተም።

This is an embarrassing, we always think migrating will make us free of everything.

Migrating could be good, but you need to equip yourself with the necessary tools for that, among which is also adequately educating /informing oneself make oneself fit.

Hamdalala alone is not enough. It seems they have been hatching children like there is no tomorrow.

ማን እንድቀልብላቸዉ ነዉ ይህን ሁሉ ህጳን መንገድ ላይ ሆኖ የወለዱት?

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: DW meets with returnees from Saudi Arabia at Bole Airport

Post by Abere » 07 Apr 2022, 17:26

Job creation and employment is going to be an uphill task for Ethiopia.The burgeoing population growth in the face of conflict, instability and corruption will intenisfy the problem. The country has to focus, primarily on creating a sustaibale and peacful governance and political system. This will have to be followed by economic growth and income generating opportunities. The current political system designed by TPLF is an obstacle and a hub for conflict and displacment. A conducive stable political infrastructre allow to produce quality labor thatcan a productive both at home as well competitive at global job market. The political health of a country is measured by the health of its youth - human capital is very important. The current system is anti-human, the country is a slaughter house/ቄራ/. A governmet that run ቄራ country has no moral quality to talk about the brutality of others.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: DW meets with returnees from Saudi Arabia at Bole Airport

Post by Ethoash » 08 Apr 2022, 16:01

Abere wrote:
07 Apr 2022, 17:26
Job creation and employment is going to be an uphill task for Ethiopia.The burgeoing population growth in the face of conflict,

አሁንም ስለመመለስ ነዉ የምታስበዉ፣ እንዴት ወደ ፊት ራሳችንን እንችላለን ሰይሆን።
ከዚህ በፊት ነግሬህ ነበር፣ አንዴ ባርያ ሁሌም ባርያ ብዬ፣ ይሀዉ መሰከርክ አንተም።

This is an embarrassing, we always think migrating will make us free of everything.
አንተ ለምን ተስደድክ ማንም ቢመክርህ እሺ አትልም ነበር በግዜ ። ለምን የስው ልጅ ተፈጥሮው ያላየውን ማየት ይፈልጋል ያንተ ጎደኛ ቦዞው ጠፈር የሚሄደው ለዚያ ነው። እንኳን ሳውዲ ሊቢያ እየተነገራቸው ኩላሊታቸው እንደሚቀሙ እየተነገራቸው አነበረም ውይ የሚሄዱት ከመቶ አስሩ ይደርሳል እንግዲህ በሒወታቸው ቁማር ይጫወታሉ ማለት ነው ። አንተ እንዳልከው እውነት ስራ እድል ብንፈጥርላቸው ሳዊዲንና አወሮፓን በቱሪስት ቪዛ መጥተው ያዩታል ልክ እንደነጮቹ ፣ በስደት መንገድ ይቀር ነበር ። ግን ሳንታደል ቀርቶ ያንን እስከምንታደል ሳውዲ መሄዱ አይቅሬ ነው እነዚህ ተመላሾችም ከመቶ ብዙውን ተመልሶ እንደሚሄድ አትጠራጠር ኢትዬዻይ ውስጥ ከሞሞት እዛ ሄዶ መሞትን ይመርጡታል የሕይወትና የሞት ትግል ነው አትፍረድባቸው።

.
Hamdalala alone is not enough. It seems they have been hatching children like there is no tomorrow.

ማን እንድቀልብላቸዉ ነዉ ይህን ሁሉ ህጳን መንገድ ላይ ሆኖ የወለዱት?
ወደው መስለህ የሚወልዱት ተገደው ነው። በአብዛኞቹ፣ ግማሾቹ ደግሞ አግብተው የሚወልዱ አሉ ታድያ ግዜ ይርፈድባቸው አገር ስላም እስከምት ሆን ። ስላሳ አምስት ነው ማብቅያ ግዜያቸው በስላሳ ካልወለዱ እንዴት ይሆናሉ ። በዚህ ላይ ደህና ሲስሩ የነበሩ ባላቸው ሲታስር ግዜ የከዳቸው ሊኖሩ ይችላሉ።

ግን መፍት ሄውን ቪድዬ አስቀምጨልሀለው በሃያ አመታቸው ሲስደዱ ያለስፈላጉ ወልደት እንዳይከተልባቸው መርፌ ተወግተው ቢስደዱ ይጠቅማቸዋል ። ይህንን አገልግሎት የቤተስብ ምጣኔ ድርጅት ይስጣል እዛው ኢትዬዽያ ውስጥ መጠቀም አለባቼው በፍላጎት ። እንደውም ይህንን አገልግሎት ለማስራጨት የሴት ደላሎ ተቀጥረው መንገድ ላይ አዳሪ ሴቶችን ሶስት አምስት ልጆች እንዳይወልዱ መምክርና ቦታውን በማሳየት ይህንን አገልግሎት እንዲጠቀሙ መምከር ያስፈልጋል። መቶ እምሳ ሚሊዬን ልንሆን እካ ነው።

እነዚህ ተመላሾች ምን ብልተው ምን ስርተው ሊኖሩ ነው የሚለው በጣም ጨንቆኛል መፍት ሄው ። ሳውዲና ዶባይ ናቸው። አንድ አፍ ቅቤ ልኮ ሳውዲዎችን አሳምኖ አንድ ፋብሪካ ኢትዬዽያ ውስጥ ከፍተው እነዚህን ተመላሾች ቢቀጥሩዋቸው ለሳውዲ ጥቅም ነው። ለምን ኢትዬዽያኖች በሕግ ወጥ መንገድ አይመጡባቸውም ማለት ነው በትንሽ ውጪ ስደተኞችን ማቆም ይቻላል በሎ በቅቤ አፉ የሚያሳምን አንድ ድላላ መላክ ነው አረብ አገር ። ግን እንደዚህ ያሉ ቅቤ እፍ ያላቸው ትግሬዎች ናቸው ዶባይ እና ሳውዲን አሳምነው በሕጋዊ መንገድ ስራተኞች በግፍ ትልክ ነበር። ከዚያ በኋላ አጀንሲዎች ተደራጅተው ኢትዬዽያን ማስልጠን ጀመሩ ግን አቶ ዝናቡ አቆመው መስለኝ። አሁንም ቢሆን ኢትዬዽያኖች በነርስነትና በሌላም ዘርፍ ስልጠና ኢትዬዽያ ውስጥ ተደርጎላቸው በሕጋዊ መንገድ የሚሄዱበት ዜዴ መፈጠር አለበት ። አሁንም ለመመለስ ታስባለህ ይለኛ ይህ ደደብ ነፍጠኛ። ምን ኢትዬዽያ ውስጥ ሊበሉ ነው። ኢትዬዽያ ውስጥ ያለው ስራ ሽርሙጥና ብቻ ነው። አንተ ወንድም ያ ነፍጠኛ ሲመጡ ቡና ቤትና የስፖርት ባር፣ እና የእርቃን ዳንስ ቤት ነው የሚከፍቱት ምን ስራ አለ ብለህ ነው ። አሁንም ሊመለሱ ነው የምትለኝ ። እኔኮ አይደለሁም የምመለስው የከፋውና ተስፋ የቆረጠው ነው የሚሄደው የሚበላው ሲያጣ ። የተቀናጣውም አዲስ ምን ብላው።

ብዙ የተመለሱ ስለማውቅ ነው ። ሳውዲን አት ስደቡ የምለው። በመጀመሪያ ደረጃ ማንም መስደብ የለበትም ። በሁለተኛ ድረጃም ተመልስን የምንሄድበት ነው። ባንመለስም ፣ እህቶቻችን እና ወንድሞቻችን የሚስሩባትና ጥቂቶችም የታስሩባት ሀገር ናት ። የኢትዬዽያ ኢኮኖሚ ገትረው የያዙ እነኚህ ልጆች ናቸው ። የአሜሪካኑማ የታክሲ ኖሮ ምን የሚተርፍ ገንዘብ አለውና ። ስለዚህ አፍ አናብዛ ነው የምልህ።

Post Reply