Page 1 of 1
Amazing: ከ4 ዓመት በፊት በጨለማው የኢሕአዴግ ጊዜ የምግብ ዋጋ
Posted: 05 Apr 2022, 22:01
by Thomas H
Re: Amazing: ከ4 ዓመት በፊት በጨለማው የኢሕአዴግ ጊዜ የምግብ ዋጋ
Posted: 07 Apr 2022, 09:15
by Ethoash
Thomas H wrote: ↑05 Apr 2022, 22:01
Amazing: ከ4 ዓመት በፊት በጨለማው የኢሕአዴግ ጊዜ የምግብ ዋጋ
Before
After

Re: Amazing: ከ4 ዓመት በፊት በጨለማው የኢሕአዴግ ጊዜ የምግብ ዋጋ
Posted: 07 Apr 2022, 15:37
by Educator
No way. This manu was at least 25 years old.
Re: Amazing: ከ4 ዓመት በፊት በጨለማው የኢሕአዴግ ጊዜ የምግብ ዋጋ
Posted: 07 Apr 2022, 16:20
by Abere
ወይ ጉድ! በግርማዊነትዎ ጊዜ በ50 ሣንቲም ምሳ ይበላ ነበር ሲባል እንሰማ ነበር።
አሥር ሳንቲም ያለው - አይባልም ድሃ፥
አምስቷን ለቡና - አምስቷን ለውሃ። ይል ነበር አሉ ገበሬው ደግሞ።
ስንት የጥጋብ ዘመን ያሳለፈ ህዝብ ዛሬ ከቆሻሻ ገንዳ ከውሻ ጋር እየተካፈለ እና ትሩ እየበላ ይኖራል። ይህም ጎመን በጤና ተብሎ መለስ ዜናዊ ሲሞት የጎዳና ተዳዳሪዎች ላበላችሁ ላጠጣችሁ ጌታ ለቅሶ ድረሱ ተብለው ነበር ይባላል። 7ኛው ኦሮሙማ ደግሞ ሙዝ ብሉበት እያላቸው ነው ይባላል - አትክልት ተራ ጎራ በሉ ማለቱ ይመስለኛል።
Re: Amazing: ከ4 ዓመት በፊት በጨለማው የኢሕአዴግ ጊዜ የምግብ ዋጋ
Posted: 07 Apr 2022, 22:20
by Thomas H
This receipt is from yesterday