Page 1 of 1
በኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ አምስት ሰዎች ተገደሉ
Posted: 05 Apr 2022, 08:50
by Abyssinia
Please wait, video is loading...
Re: በኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ አምስት ሰዎች ተገደሉ
Posted: 05 Apr 2022, 09:09
by Educator
Why is Oromia fighting with every region? Expansionism?
Abyssinia wrote: ↑05 Apr 2022, 08:50
Please wait, video is loading...
Re: በኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ አምስት ሰዎች ተገደሉ
Posted: 06 Apr 2022, 00:43
by Horus
እኔ ሆረስ አይናማው በሁለቱ የሆሩ አይኖች ነው የማየው ፤ ቀን በፀሃይ ብርሃን፣ ለሊት በጨረቃ ብርሃን! ከእኔ እይታ የሚያመልጥ የሆነም ያልሆነም ነገር የለም ። ኦሮሞ በሚመለከት ያልኩት ሁሉ እየሆነ ነው ። ኦሮሞ ከ33 ጎስዎች ጋር ያዋሰናል፣ ያም ማለት በዛሬ የኢትዮጵያ የጎሳ ክልል መሬት ስሪት መሰረት ከ33 ጎሳዎች ጋር የመሬት ጥያቄ አለበት ።
ይህን የሆረስ ማክሲም ወይም መሰረታዊ መርህ ልብ በሉ ! ማንኛው የጎሳ ግጭት ከቃላት እስከ መሳሪያ ዉጊያ የመሬት ግጭት፣ የመሬት ጦርነት ነው። (በዚህ ርዕስ ላይ ራሱን የቻለ ሃረግ እከፍታለሁ) ። የኦሮሞ እና የ33ቱ የመሬት ጦርነቶች ገና መጀመራቸው ነው ።
ድሮ ሲዳማ የነበረው ዛሬ ምራብ አሩሲ የሚባለው የሻሸመኔ አካባቢ በሲዳማና ኦሮሞ ድምበር የጉጂ ሕዝብ አለ። ቢያንስ 13 ቀበሌዎች የመሬት የድምበር ግጭት አለባቸው ። ይህ ምንጊዜም የሚፈታ ጉዳይ አይደለም። ማለትም ኦሮሞ የጉጂን መሬት ለመዋጥ እስከ ፈለገና ሲዳማ ጉጂን ለመዋጥ እስከ ፈለገ ድረስ የሲዳምና ኦሮሞ ጦርነት አይቀሬ ነው።
ከዚያ ባላፈ ኦሮሞ ከታች ከሱማሌ አንስቶ ወሎ ትግሬ ጥግ ድረስ ከ33 ጎሳዎች ጋር የመሬት ጥያቄ አለበት ።
አዲሲቱ ሲዳማ ከወዲሁ ከኦሮሞም ከወላይታም ጋር የመሬት ጦርነት ጦርነት አለባት ።
ትግሬ ባለው የመሬት ጦርነት ከወዲሁ ባንድ አመት ተኩል 9 መቶ ሺ ሰው ሞተብኝ እያለች ነው ።
የአፋርና ሱማሌን ትተን በመላ ደቡብ ገና ዕልፍ የመሬት ጦርነቶች ይነሳሉ
የጎሳ ስርዓት ማለት የመሬት ጦርነት ዘመን ማለት ነው !
እኔ ሆረስ ነኝ ይህን ሺ ግዜ ተንብዬዋለሁ! ሺ ግዜ ተደጋግሞ እየተገልጸ ነው !!