ትንሽ አናፍርም ሳውዲ ፣ የበረሀ ላይ አምርታ ወተት፣ ስንዴ ስትለግስን
Posted: 04 Apr 2022, 19:16
ሳውዲ በወተት ሀብት ትብለጠን ትንሽ አናፍርም ወይ እንደለመዳቹሁት ፣ ሳውዲ ገንዘብ አላት በሉ። ግን እና አላህ አረንጎዴ መሬት ፣ የማይጠገብ የአየር ፀባይ ስጠን ምን እንፈልጋለን ትንሽ ብንስራ እኮ እራሳችንን እንችል ነብር። ግን ማን ጦርነት ይቆስቁስልን።
ቡዶች ። ትግሬዎች ስረቁ ትላላቹሁ ቢስርቁስ ወገኖቻችን ናቸው ስልጣናቸውን ለቀቁላቹሁ በዚህ አራት አመት ምን ስራቹሁ ከመገዳደል በስተቀር። አረ እባካቹሁን ጭንቅላታቹሁን አስሩ። እህቶቻችን አረብ አገር ሄዴው የማንን መጫውቻ ሆኖ እኛ እዚህ ስንቀልድ።
ትንሽ አናፍርም ወይ ሳውዲና ዱባይ በወተት እራሳቸውን ችለው ኤክስፖርት ሲያረጉ ፣ አረ ትንሽ እንፈር ፣ እስራሄሎች የዛሬ አርባና ስልሳ አመት ወድ ቃል ኪዳን ሐገራቸው ሲሄዱ በአካፋና በዶማ ነው በረሃውን ወድ አረንጎዴ የቀየሩት ። እኛ አረንጎዴ መሬት ይዘን እንዴት ነው ። በረሃብ የምንሞተው ትንሽ አይስቀጠጥንም ውይ።
በወያኔ ዘመን ሱካር ጠፋ ሲባል አስር ባለ ቢሊዬን ዶልር የሱካር ፋብሪካ ተቋቋመ ፣
በአማሮች ዘመን የውልቃትን የሱካር ፋብሪያ ዶግ አመድ አረጉት
ዘይት ጠፋ ሲባል ። ጎመን በባቄላ ብሉ ፣ ዳባ በሙዝ ብሉ ። አሁን በዙህ እድሜያችንን ልክ እንደወጠጤ ዳባ በሙዝ ስንበላ ምን ይባላል። ትንሽ ቆይቶ የአህያ ስጋ ብሉ ይለን ይሆናል እኮ ።
አረ እናንተ ስዎች እያንዳንዱ ክልል ለመቶ ሚሊዬን ስዎች የሚበቃ ምርት ማምረት ይችላል ። ጦርነቱን አቁመን ወድ እርሻ ከተመለስን ወጤታማ እንሆናለን።
እኔ በበኩሌ ገንዘብ ምንም እዚህ ላይ አያገባውም ። ዋናው ነገር አገርን መውደድና ጠንክሮ መስራት ነው። ለገንዘብ ለገንዘብማ ናይጄሪያ እኮ ገንዘብ አላቸው ተመልከታቸው እነሱም ከኛ የባሱ ናቸው ገንዘብ አይደለም ዋናው ነገር ቅንነት እና ለሀገር መስራትና አገርን ማስቀደም ነው።
የመጀመሪያው ጥያቄ ለሀገር ይጠቅማል ወይስ ይጎዳል ብሌ ማስብ ነው ። በትንሹ በትልቁ ከምንጣላ በስላም አንዱ ወገናችን አሽንፎ እኛ ተሽንፈን ሀገርችን ብትጠቀም ነው ይሚጠቅመን።
ለምሳሌ ባንዲራ አሁን ምን ሞኝነት ነው በልሙጡና በወያኔ ባንድራ የምንጣለው ምን አገባን ኦሮሞዎች የውያኔ ባንድራ ከተቀበሉ አገራችንን ካልገነጠሉ እኛ ምን ያገበናል የፈለጉትን ባንድራ ቢያውለበልቡ። አሜሪካ ሀገር ተቀምጠን የኢትዬዽያን ባንድራ ብናውለበልብ ማን ይናገራል።
ለምሳሌ የኦሮሞ ቆቤ በላቲን ቢፀፊ ባይፅፉ እኛ ምን አገባን ፣ አገር ብቻ አይገንጥሉ።
ለምሳሌ ወያኔ ስላስ ቢሊዬን ስረቁ እኛ ምን አገባን ሲውዝ ባንክ ካላስቀመጡ ብሩን ሁሉ እዚሁ አገራችን ውስጥ ኢንቨስት ካረጉ ማንን ጎዱ ማንንም አገር አይገንጠሉ እንጂ
\
አንዲህ እያልን ትንሹንም ትልቁንም ችግሮች ካለፍን ከዱባይ የማንሻልበት ነገር የለም
ግን ነገር እንፈልጋለን ለምን እስላሞች ፆማቸውን መስቀል አደባባይ አፈጠሩ ብለን አታካራ
ኦሮሞች ለምን ባህላቸውን መስቀል እደባባይ ብለን አታካራ ግን በአንድ ቀነ የሚያልቅ ነገር ። ለምን ጦሳችንን እናበዛዋለን።
ይህንን ካረግን ስላም ካወረድን ስላም ነፃ አይደልምና የስላምን ዋጋ ከፍለን ወድ እድገታችን እንመለስ ባይ ነኝ፣።