Page 1 of 1
Must Watch: ወደዳችሁም ጠላችሁም የኢትዮጵያ ወታደሮች ዲሲፕሊን ያስቀናል
Posted: 04 Apr 2022, 09:20
by Thomas H
ከመማረካቸው በፊት አካኪ ዘራፍ ይላሉ ከተማረኩ በኋላ ግን ያላቸው ሥነ ሥርዓት ያስገርማል:: ተመልከቱ ከተማረኩ በኋላ ኮሽ የሚል ድምፅ የለም ::
Please wait, video is loading...
Re: Must Watch: ወደዳችሁም ጠላችሁም የኢትዮጵያ ወታደሮች ዲሲፕሊን ያስቀናል
Posted: 04 Apr 2022, 10:22
by Axumezana
አገሪቱም፥ እንደዚህ፥ ወያኔ፥ ትግራይ፥ ላይ፥ ማእከሉን፥ አድርጎ፥ ቢቆጣጠራት፥ ፀጥ፥ ረጭ፥ ትላለች።
Re: Must Watch: ወደዳችሁም ጠላችሁም የኢትዮጵያ ወታደሮች ዲሲፕሊን ያስቀናል
Posted: 04 Apr 2022, 17:47
by Ethoash
tom cook
እንደው ነብስ አይማር ፣ በሳቅ ገደልከኝ እኮ እጅ አጣምሩ የተባሉ ይመስላሉ። ግን ይህ አይደለም እኔን የሚገርመኝ አንተ እንደምታየው እኔም እንድማየው የአማራ መሪዎች ይህንን ጨዋ ወታደር ያዩታል እኮ ግን አሁንም ግፋ በለው ሲሉ በጣም ይገርመኛል። ታድያ በእርዳታ የመጣውን እህል ለነዚህ ጎተቶች ሲካፈል በድርቅ የተመታው ሕዝብ ምን ሊበላ ነው የአቶ ሀይፈ ጥያቄ ነው።።
የኔ መልስ ስርቶ ይብላ ነው። ለምን ተራራ አካባቢ ጋራ ላይ የድንጋል መደብ ነገር ለምን አይገነቡም ዝናብ በመጣ ቁጥር ዝናቡ ውሃው መሬቱ እንዲቋጥር ይጠቅማልና እነሲ ትርፍ ስዎች ይህንን ስራ ቢስሩና ቢቀለቡ ጥሩ ነኝ ባይ ነኝ ማምለጥ የፈለገም ያምልጥ ዝም በሉት ። ባቄላ አለቀ ፈስ ቀለለ ነው። ብዛ ከመቶ ሺህ በላይ ወጣቶች ተራራውን ዙርያ ድንጋይ ፈንቅለው መደብ ስርተው ለክረምት እርሻ ቢያዘጋጂ ። የትሬዎችን ደም ያፈሰሱትን ካሳ ባይመልስም ። ጅምር ነውና ይህ ይታስብበት እላለሁ። ወይ ደግሞ የአለም አቀፍ ድርጅቶችን ጠርቶ ተሽክሞ አዲስ አበባ ላይ ማራግፍ ነው። አብይ ይህ ከተባል ሳይወድ ነው ቀለብ የሚልከው።