-
Union
Re: Video Song Of ዘፈኝ ጥላሁን ገሰሰ:"አንክርዳድ" ዳንሰኛ ታማኝ በየነ!! WEEY GUUD !!!
የቅርብ ጓደኛው ነበር። በዛ ላይ በዛ ዘመን ለተወዛዋዥ ቪዛ ማግኘት የሰማይን ያህል ይቅር ነበር። የነበረው ህዝብም አሁን ካለው ህዝብ እሩቡንም አይሞላም ነበር። በተጨማሪም ታማኝ በጣም ተወዳጅ ነበር። ሰው እሱን ማየት ይወድ ነበር ምክንያቱም የሚሰራው በሙሉ ያዝናናል፣ ያስቃል። ታማኝ በጣም ተወዳጅ ወጣት ነበር።