Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: VIDEO:ተቃጥለው ስለሞቱት ሰዎች የተናገሩት ቤተሰቦች፤''ሁለት ወንድሞቼን ሲያቃጥሏቸው አየሁ''-ETHIO FORUM|ME THINKS THAT WEIXOS WILL PAY DEARLY FOR

Post by Wedi » 03 Apr 2022, 08:22

Idiot. You are blaming Amhara for anything that is happeing on your crused lander Tigrayns. We will see how far this serial lies will take you.

Here is the reality about the klling and burning of Your Tigrayans in Benshangul. There is no Amhara who has involved in the killing and burning of these Tigrayans

17 የመከላከያ ሰራዊት አባላትና 23 የሲዳማ ልዩ ኃይል አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ
March 28, 2022

ግለሰቡን በመግደል ተሳትፈዋል የተባሉ 40 የፀጥታ ኃይል አባላት መታሰራቸውን ፍትሕ መፅሔት ገልፃለች።

ወደ አባይ ግድብ ሲሄዱ የነበሩ የፀጥታ ኃይሎች ላይ ጥቃት በማድረሱ ምክንያት በእሳት ተቃጥሎ የተገደለው ግለሰብን ግድያ ላይ እጃቸው አለበት የተባሉ 40 የፌደራልና የክልል የፀጥታ ኃይል አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፍትሕ መፅሔት ከምንጮቿ ያገኘችውን መረጃ ዋቢ በማድረግ አትታለች።

ጉዳዩ ሲፈፀም በቦታው የነበሩ 17 የመከላከያ ሰራዊት አባላትና 23 የሲዳማ ልዩ ኃይል አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገልፆአል። በአካባቢው 27 የሲዳማ ክልል ልዩ ኃይል አባላት የነበሩ ቢሆንም 4ቱ መገላገላቸው ስለታወቁ እንዳልታሰሩ ተገልፆአል። የትግሬ ወራሪ ቡድን ጉዳዩ አማራ ክልል የተፈፀመ ለማስመሰል ሲሞክር ቤንሻንጉል ክልል ሆኖ ከመገኘቱ ባሻገር የአማራ ልዩ ኃይልና ፋኖ አባላት አሉበት በሚል በሀሰት ሲያሰራጭ ቆይቷል።

ይሁንና የአማራ ልዩ ኃይል አባላት ጉዳዩ ሲፈፀም በአካባቢው ባለመኖራቸው የታሰሩት የመከላከያና የሲዳማ ክልል ልዩ ኃይል አባላት መሆናቸው ታውቋል። ይሁንና የትግሬ ወራሪ አሁንም ድረስ ጉዳዩን አማራ የፈፀመው በማስመሰል በኃይል በያዛቸው የራያ አካባቢዎች ጭምር ግድያውን አማራ ነው የፈፀመው በሚል በግድ ሰልፍ እያስወጣ ይገኛል።
https://mereja.com/amharic/v2/689167

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: VIDEO:ተቃጥለው ስለሞቱት ሰዎች የተናገሩት ቤተሰቦች፤''ሁለት ወንድሞቼን ሲያቃጥሏቸው አየሁ''-ETHIO FORUM|ME THINKS THAT WEIXOS WILL PAY DEARLY FOR

Post by Educator » 03 Apr 2022, 11:43

Don't you think the stupid and hodam Amharas make us claim and deserve the blame?
Please wait, video is loading...
Wedi wrote:
03 Apr 2022, 08:22

Post Reply