Must Watch: የአማራ ክልል መንግሥት የኦሮሞን ሕዝብ ከብቶች ናቸው ከጫካ ነው የመጡት አለ
Posted: 02 Apr 2022, 18:25
ኦነግ ሸኔ ከኦሮሞ ሕዝብ አብራክ የወጣ መቶ በመቶ የኦሮሞ ሕዝብ የሚደግፈው የነፃነት ታጋይ ነው::
ተመልከቱ እንግዲህ በአማራ ክልል መንግሥት የሚተዳደረው የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ይህንን ቀደም ብሎ የተቀዳውን ቃለ መጠይቅ ሳንሱር በማድረግ ይሄንን ፀያፍ ቃል ቆሮጦ ማውጣት ሲችል እንዳለ በቴሌቪዝን አስተላልፎታል:: ታድያ እንዴት አድርገን ነው ከእነዚህ ሰዎች ጋር እስከ ዛሬ አብረን የኖርነው ?

Please wait, video is loading...