Page 1 of 1

ጫጫታዉ ጀምሮዋል፣ ገና ይቀጥላል

Posted: 02 Apr 2022, 10:33
by DefendTheTruth
ዛሬ ይህ መግላጫ ከተሰጠ ቧሃላ


የምቀጥለዉ ጫጫታ አይነት ወዲያዉኑ ጦፎዋል፣ ይህ ጅምር ብቻ ነዉ፣ ገና ብዙ ይቀጥላል።



It seems that they are saying "we too are part of the scheme, don't tighten the rope around our necks".

Re: ጫጫታዉ ጀምሮዋል፣ ገና ይቀጥላል

Posted: 02 Apr 2022, 10:52
by Ethoash
ሞኝን አተመክረውም እኳ፦ ገና ከትግሬዎች ጦርነት ሳንወጣ ለሌላ ጦርነት ታመቻቸናለህ ወይ።

ት ዝ ቢለን ሲዳማ ወጣቶች ከተማዋን ሲያቃጥሉ ፣ ሲበጠብጡ ነበር ግን ጥያቄያቸው ሲመለስ ደምፃቸው ጠፋ። ታድያ ቄሮን ለማጥፋት ጦርነት ከመግጠም የሚጠይቁትን ለምን አንፈፅምላቸዋልን። አገራቸውን መምራት ከፈለጉ ለም አይመሩም ምን ደንታ ይስጠናል ለምን እራሱ ኦሮሞው አይጨነቅበትም። ፋኖንም እንዲሁ ከክልላቸው ወጥተው ፅብ አይፍጠሩ እንጂ እኛ ምን አገባን አማራን ቢገዙ ወይ ቢያሳድጉ ወይ ቢያጠፉ ያው የአማራ ሕዝብ የታገላቸው እንጂ የፈደርል መንግስት ምን ጣጣ ውስጥ ያስገባዋል። ፋኖዎች ወይ አፈኞች አማሮች ቄሮን መግጠም ከፈለጉ ደግሞ የፈደራል መንገስት ገለል ብሎ ለምን አይቧቀሱም ሁለቱም ተቧቅስው ሲወጣላቸው አርፈው ይቀመጣሉ ባይ ነኝ።

DDT HOW IS Eritrea? u worry to much about Ethiopia but how about your mother land Eritrea i know your father land is Ethiopia... i am tried of those Eritreans who looking for war to go a head.. u guys try everything on earth ... the only man who can stop u is Dr Abiy i hope he buy his heart on time.