የኦሮሙማ መንግስት በቅርብ ይወድቃል።ህዝብ በስነ-ልቦና መዘጋጀት አለበት።ሲወድቅ የሚወድቀው በህዝብ ላይ ስለሆነ። ቀጥሎ ማንም እንዳይጫንብህ፤የትሥስር ልማድህም በጎሳ ዐይጠ-መጎጥ እንዳይበላ
Posted: 01 Apr 2022, 17:16
ምክር ለወገኖቼ የብልጽግና ኦሮሙማ መንግስት በቅርብ ይወድቃል። ህዝብ በስነ-ልቦና መዘጋጀት አለበት። ሲወድቅ የሚወድቀው በህዝብ ላይ ስለሆነ። ቀጥሎ ማንም እንዳይጫንብህ፤የትሥስር ልማድህም በጎሳ ዐይጠ-መጎጥ እንዳይበላ። አንዱ የአገራችን ችግር ምን ጊዜም የተዘጋጀ የለውጥ ተረካቢ ሃይል የለም። የለውጥ ተረካቢ ትውልድ ቢኖር ኑሮ የኦሮሙማው ዐብይ አህመድ በስነ-ስርዐት በህዝብ ግፊት ከወያኔ የተቀበለውን ስልጣን መጫዎቻ አያደርገውም ነበር። ከንጉሱ ውድቀት ማግስት በደርግ ዘመን የተከሰተው ችግርም ይህ ነበር - ከታሪክ እንደ ሰማነው። በርካታ ጭልፊቶች እራሱን ወያኔን ጨምሮ ያሰፈሰፉት ኦሮሙማ ብልጽግና እንደሚወድቅ እርግጠኞች ናቸው። ግን እኛ ኦሮሙማ ብልጽግና ሲወድቅ አሁንም ነጻነታችንን በዱርየዎች እጅ እንዳይወድቅ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።