Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የድሮ ኢሳት EMS በአቢይ አህመድ ላይ አቋሙን ለማስተካከል ጫፍ ላይ ደርሷል ! ብልጽግና ሌላ ልሳን አይፈልግም! ለእውነት ቁሙ !!!

Post by Horus » 01 Apr 2022, 14:56

ሲሳይ ደጋግሞ አቢይ የንጹሃን ግድያ በግልጽ ወጥቶ መቃወም የማይፈልገው ለምንድን ነው? ለሚለው መልስ የሚያገኙ አይመስለኝ ። የአቢይ ፖለቲካዊ ሕይወትን የሚገፉት ነገሮች ፋክተሮች ምን እንደ ሆኑ በቅድሚያ ማወቅ ይኖርባቸዋል። የአቢይ ፖለቲካን የሚገፉት ሞቲቬሽን የሚከተሉት ናቸው ። እንሱም
(1) ስልጣን
(2) ገንዘብ
(3) ዝና (ፕሮፓጋንዳ)
(4) ክብር (ማንነት፣ የጎሳ ማንነት)

እነሲሳይ ትክክለኛውን መልስ ማግኘት ከፈለጉ ጉዳዩ ያለው እነዚህ 4 ምክንያቶች ውስጥ ነው ። አቢይ የሰዎችን መገደል በግልጽ የማያወግዘው አንድም ስልጣኑን ስለሚቀንስበት፣ አንድም ገንዘብ ስለሚያሳጣው፣ አንድም ዝናውን ተወዳጅነቱን ስለሚቀንስበት፣ አንድም ከጎሳ ማንነቱ፣ ከማንነት እምነቱ ጋር ስለ ሚጋጭበት ነው ። በቃ ከነዚህ 4 ምክንያቶች ሚዛን የሚደፋውን የቱ እንደ ሆነ ነቅሶ ማውጣት ነው! ሲሳይ ይህን ማድረግ ያቃተው ለማንም ሳያጋድል እውነት መናገር ስላቃተው ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 17877
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የድሮ ኢሳት EMS በአቢይ አህመድ ላይ አቋሙን ለማስተካከል ጫፍ ላይ ደርሷል ! ብልጽግና ሌላ ልሳን አይፈልግም! ለእውነት ቁሙ !!!

Post by Misraq » 01 Apr 2022, 16:57

Honourable Horus,

Abiy Biltsigina has died politically. and we know real death follows political death. We have seen it on Mengistu, then on TPLF. What will be Abiy's next step after sever poltical blow over his head is the holy grail at this moment. Here is my prediction

1) Abiy and Shimelis will negotiate with TPLF (they are doing that now under the cover of darkness)
2) Abiy and Shimelis will unleash ONeg Shene on Addis Abeba and Amhara through Shoa and Gojjam (They have started that now)
3) When the going gets tough, Abiy and Shimelis openly inherit ENDF and hand its weapons to ONeg Shene (their private army)
4) If they are beaten in the battle, they will follow TPLF strategy (Using Oromo people as a hiding place to mount attack on others)
5) If they are successfull, they will either distroy Ethiopianism and Amhara-Fano and continue with the fake federal government or they declar independent Oromia.

lets remember that both Abiy and Shimelis are the brain children of TPLF and they think no differently from their former bosses Debretsion or Tsadkan.

It shows that the people of Ethiopia are entering into a more dangerous phase, particularly the masses who live in the south, central part of the country and Addis Abeba. It is best all medias start preparing the people mentally, physically and diplomatically.

Biltsigina is dead

Horus
Senior Member+
Posts: 42919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የድሮ ኢሳት EMS በአቢይ አህመድ ላይ አቋሙን ለማስተካከል ጫፍ ላይ ደርሷል ! ብልጽግና ሌላ ልሳን አይፈልግም! ለእውነት ቁሙ !!!

Post by Horus » 01 Apr 2022, 21:46

ምስራቅ
ከላይ ያሉት 4 የአንድ ፖለቲከኛ ፍላጎቶች ሳይንሳዊ ናቸው ። አንተ ያልካቸው 5 ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች እንዴት እንዚያን ፍላጎቶች እንደ ሚያሟሉ ማሳየት አለብህ ። አቢይን ስለጠላሃው አንተ የምትለው ነገር አይሆንም፤ በሎጂክ ማሳየት አለብህ ። (1) ከቲፒኤ ኢፍ ጋር መደራደር እንዴት አድርጎ ነው የአቢይህ ስልጣን የሚጨምረው፣ ገንዘቡን ዝናውን እና ክብሩን የሚያሳድገው? ዛሬ አቢይ ይህን ሁሉ መጠላት ውስጥ የከተተው ከዎያኔ ጋር በመጠጋቱ ነው! ስለዚህ ቁጥር 1 ግምትህ ስህተት ነው

በአዲስ አበባ ላይ ሸኔን ሊያዘምት አይችልም፣ ያ ማለት የተመድ ሰላም አስከባሪና አሜሪካን መጋበዝ ማለት ነው ፣ ስለዚህ 2ኛ ግምትህ ስህተት ነው

የኢትዮጵያ ጦር ለሸኔ ይሰጣል ያልከው ፍጹም ፍጹም ስህተተ ነው

ዖሮሞን በሌሎች ሕዝቦች ላይ ያስነሳል አልክ! ምን ትርፍ ለማግኘት ፣ ዛሬኮ ኦሮሞ ከፋፍሎ ያደከመው ከሌላ ሕዝቦ ጋር ስለ ሚጋጭ ነው ።

በጨረሻም አቢይ የኦሮሞ ነጻ መንግስት ያቆማል ያልከውም ስህተት ነው ። አቢይ የሚያደርገው የጎሳ ፖለቲካና የዜጋ ፖለቲካ ቀይጦ ባላንስ ለማድረግ ነው ። ያ ይሳካል ወይ የሚለው ነው በሚቀጥለው ውይይትና ድርድር የሚታየው ።

Union

Re: የድሮ ኢሳት EMS በአቢይ አህመድ ላይ አቋሙን ለማስተካከል ጫፍ ላይ ደርሷል ! ብልጽግና ሌላ ልሳን አይፈልግም! ለእውነት ቁሙ !!!

Post by Union » 01 Apr 2022, 23:06

Horus,
You are assuming Tplf follows logic and have principles. False. Abiy is running a group with exact mindset as tplf. We can conclude by now PP is just another tplf. So never try to reason out with tplf and PP. So what Misraq said is actually what is going on.

Post Reply