Page 1 of 1

Russia fano and Ho'mosin failed to protect Russia and Ukraine TDF destroyed depot deep inside Russia

Posted: 01 Apr 2022, 13:37
by Halafi Mengedi

Re: Russia fano and Ho'mosin failed to protect Russia and Ukraine TDF destroyed depot deep inside Russia

Posted: 01 Apr 2022, 14:07
by Abere
ድንቢጥ እንደ አቅሟ በብር ትታገማለች ይላል የአገሬ ሰው። አሁን ትግሬን ከሩስያ -ዩክሬን ጋር ምን አመሳሰለው። ይኸ መንጠራራት ነው ዱቄት ያደረጋችሁ። የጦርነት ውጤት መጨረሻው ስደት እና ሞት ነው። 900,000 ትግሬ በከንቱ ረግፏል - ዘር አይደል በቅሎ ፍሬ አይሰጥ። አሁም ዝም ብለህ አፍህን አትከፈት - ተማር ከስህተትህ። የዩክሬን ህዝብ ዛሬ የሲዖል ኑሮ ነው የሚገፋው። ከ 4 ሚልዮን በላይ የሚሆን ህዝብ ወደ ባዕድ አገር ተሰድቷል - በአንድ ወር ውስጥ ብቻ። የወደመውን ስልጣኔ በአይናችን አይተነዋል። ለሰለጠነው አለም ይህን ያህል ከከፋ በባዶ እግሩ እና በባዶ ሆዱ ለሚኖረው ትግሬ የሲዖል ሲዖል እንደሚሆን እንኳን አይገባህም። አንተ በውጭ አገር በየ3 ሰአታት ሀምበር ገር ትገምጣለህ የድሃ ትግሬ ልጅ በየድንጋዩ ስር በየሴኮንዱ ይረግፋል። አንተ ምንቸገረህ። የድሃ ሞት እንደ ኑሮው ያስጠላል። የዩክሬን ስደተኛ እና የትግሬ ስደተኛ አነጻጽር። Please don't unnecessarily bray like a donkey, think smart.