Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37271
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Trucks Full Of Expired Wheat & Oil Have Arrived In Cursed-Land-Tigray(((R U HAPPY BEGGAR AGAMES)))???!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 01 Apr 2022, 12:52

Please wait, video is loading...
:lol: :mrgreen:


Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Trucks Full Of Expired Wheat & Oil Have Arrived In Cursed-Land-Tigray(((R U HAPPY BEGGAR AGAMES)))???!!! WEEY GUUD !

Post by Abere » 01 Apr 2022, 14:17

ፕሬስ ድርጅቱ እኮ በደስታ ብዛት ፈነደቀ - አይገርምም! የውጭ ዕርዳታ የጫኑ ካሚዎኖች ተግተልትለው ስለገቡ የክረምት ዝናብ ማልዶ የገባ መሰለው እንደ። ምን ዐይነት አገር ነው ያለን። መረዳት ያሳፍራል እንጅ አያስደስትም - አያኮራም። ልክ ትልቅ ደስታ ሁኖ መቅረቡ ያሳፍራል።ጥያቄው ይህ ህዝብ በክረምት የእርሻ ስራ ላይ ተግቶ ይሰራል ወይስ እንድሁ እንደ ቢራቢሮ ከዚህ ከዚያ እያለ በእንበር ተገዳላይነት ሲዘል ይከርማል።

እንደሚመስለኝ ጥገኝነት የፓለቲካ መሳርያ ስለተደረገ የትግራይ ህዝብ ለመጭወቹ በርካታ ጊዚያት ከስራ ባህል ውጭ ይሆናል የሚል ግምት አለኝ። በተጨማሪም አምራች ሃይሉ በጦርነት አልቋል ይህ ከፍተኛ ተጽዕኖ ይፈጥራል።

Post Reply