Re: የኢትዮጵያ ሴት፣ ውበትና ጥንካሬ!! የአሰልጣኝ ተሰማ አብሽሮ አናብስት ሲያምሩ !!!
ሃይሌ ገ/ስላሴና ቀነኒሳ በቀለን ለመተካት በሚደረገው የኮከቦች ጦርነት ሰለሞን ባረጋን ሊያስፈራ የሚችል ሌላ ልጅ እየመጣ ነው! ስሙ ታደሰ ወርቁ ይባላል! እኔ ሰለሞንና ታደሰ ተጋጥመው ማየት እፈልጋለሁ !
Last edited by Horus on 02 Apr 2022, 01:31, edited 1 time in total.
Re: የኢትዮጵያ ሴት፣ ውበትና ጥንካሬ!! የአሰልጣኝ ተሰማ አብሽሮ አናብስት ሲያምሩ !!!
ተሰማ አብሽሮ ስንትና ስንት የዘመናችን አለም አቀፍ ሯጮች እያፈራ ያለ ጀግና ከነ ለተ ግደይ እስከ ሲፋን ሃሰን ከነ ሰለሞ ባረጋ እስከ ታደሰ ወርቁ !!!
Re: የኢትዮጵያ ሴት፣ ውበትና ጥንካሬ!! የአሰልጣኝ ተሰማ አብሽሮ አናብስት ሲያምሩ !!!
The bright blue sky, the dark-green foliage, the sun-burnt brown grass, the rocks, tree trunks & veins, the joy of the young men & their sporadic chant and humming along with their moving shadows … just breathtaking! I wish Van Gogh was alive to capture this dynamics and “unspoiled” earthly paradise. You made my day!
Re: የኢትዮጵያ ሴት፣ ውበትና ጥንካሬ!! የአሰልጣኝ ተሰማ አብሽሮ አናብስት ሲያምሩ !!!
የአሰልጣኝ ተሰማ አብሽሮ ጦር በጂም ውስጥ!
Re: የኢትዮጵያ ሴት፣ ውበትና ጥንካሬ!! የአሰልጣኝ ተሰማ አብሽሮ አናብስት ሲያምሩ !!!
ሌላዋ የተሰማ አብሽሮ አንበሲት ያለምዘርፍ የሁዋላው
Re: የኢትዮጵያ ሴት፣ ውበትና ጥንካሬ!! የአሰልጣኝ ተሰማ አብሽሮ አናብስት ሲያምሩ !!!
ለኔ ይህ ሁሉ ያልተሄደበት መንገድ ነው። በቀደም ሰመለከት ሩጫ በአገር ውስጥ ሻፒዎና በአንድ ሺህ አምስት መቶ ሚትር አንዷ አራት ነጥብ ከአምስት ስከንድ አምጥታ አሽነፈች ታድያ በዓለም ደርጃ ሪኮርዱ ስንት ነው ብዬ ስጠይቅ ሪኮርዱ የተያዘው በኢትዬዽያዊቱ በሶስት ደቂቃ ከአምሳ ስኮንድ ሲሆን ጋዜጠኛ ሊያምን ያልቻለበት ርጫ ሆኖ አግኝቶት ፣ ወደ ዝረኝነትም ቃጥቶት ነበር ግን ኢትዬዽያዊቱ አፉን አዘጋችው።
ታድያ ማለት የፈለግሁት እቺ በአገር ውስጥ ሻምፒዎና የሆነችው በፍፅም ወደ ውጭ የመሄድ እድል አታገኝም ማለት ነው ሪኮርድ ስባሪዋ እያለች ማለት ነው። ግን ይህቺ ባለ አራት ደቂቃዋ ወጥታ ለውጭ አገር ብትሮጥ እድሜዋን አታባክንም ማለት ነው በዚህ ላይ ገንዘብም ት ስራ ነበር ብት ሽነፍም በውጭ አገር እዛው ሀገር ውሰጥ በሚደረጉ ሩጫዎች በማሽነፍ ብቻ ብዙ ገንዘብ ትሰራ ነበር ።
እስቲ ሩጮችችንን እንመልከት ልጅቱ ሪኮርድ ስብራ ትመጣለች ፣ ምን ይጠብቃታል ጎደኞቾ ተጠራርተው አማተር ቪዶ ቀራጭ አምጥተው ቪዲዬውን በሙሉ አበላሽቶት አንገታቸውን በሙሉ ቆራርጦ ፣ ምንም ሳያፍሩ ደግሞ ሁሉ ስው እንዲያየው ይለጥፉታል ወይ ቅሌታሞች። አሁን ይህ ነገር ይሆን ነበር ወይ ልጅቷ ለዱባይ ብትሮጥ።
እኔን በጣም የሚያናድ ደኝ አማሮች በሩጫ ምንም የሉበትም ግን ማንጅመንቱንና ማስልጠኑን ይዘውታል ልጆቹ እንዳያድጉ ተባይ ሆነውባቸዋል ። ይስቲ ኢነርጂ ድሪንክ ለስላሳ መጠጥ አንድ ጠርሙስ ስጠትው ለሁሉም አዳርሺ ይላቸዋል። ቤት አገር አሁን ማን ይሙት ይህ ኢነርጂ ድሪንክ በግፍ አልመጣምና ነው ሩዋጮቹ አንድ ለአስር የሚጠጡት በዚህ ላይ ፣ ትንሽ አይቀፋቸውም አንዱ በጠጣበት ሌላው ሲጠጣ። ይህ ከድህነት አይደለም አማራ አስልጣኞች የኢነርጂ መጠጡን አውጥተው ችብችበውት ነው። ደግሞ እነሀይሌ ኢነርጂ ድሪንክ ጠጥተው አይደልም ያሽነፉት ይላቸዋል። እኔም እደግፈዋለሁኝ በኢነርጂ ድሪንክ አላምንም ሱካር ነው ትርፉ ። ግን ለሩዋጮቹ የመጣውን መጠጥ ሽጦ ለናንተ ምንም አይጠቅምም ማለት ። በዚህ በትንሹ ከታዘብነው በትልቁ እንዴት እናምነዋለን።
አስልጣኞችና የስፖርቱ አለቃዎች አትሌቶቻችን እንዲሽጡ የማይፈልጉት ማን ትርፋ ትርፍ ይስጣቸዋል አትሌታችን ካላሽነፉ ። እኔ እንደምለው ከአዲዳስ እና ከናይኪ ጋራ ድርድር የሚያረግ በቂ ጠበቃ መኖር አለበት ያለበለዚያ ምኑን ሮጡት። ድካም ብቻ