ስለ ኢኮኖሚ እናውራ። part II
Posted: 29 Mar 2022, 12:59
ዶክተር ዝናቡ ኢትዬዽያን ኢኮኖሚ ማሳደግ ከፈለገ እርሻን መመልከት አለበት ። አሁን እንደሚያረገው የጎርፍ መስኖ ሳይሆን ዘመናዊ ግብርና ለገበሬዎቻችን ማስተዋወቅ አለብን ። ታድያ ከእስራሄል በላይ ማን አለ ለእርሻው። በጣም የሚገርመኝ እስራሄል በጣም የቆየ ግኑኝነት አለን ግን ይህንን ግኑኝነት አልተጠቅምንበትም። በትግሬዎቹ ዘመን አንድ የእስራሄላዊ ኢንቨስተር መጥቶ ፖታሽ ሊያውጣ ፈልጎ ። ኮንትራቱን ቀይረውበት ብዙ እንቨስት ካረገ በኋላ አይ እኛ ፷% ስልሳ% ቨርስንት ነው የትነጋገርነው ብለው ሊያጭበረብሩ ሲሞክሩ ጥሎቸው ሄደ አሁን ብልጣብልጥነታችን ትተን ከልብ በመግባባትና በእምነት የስው ሀቅ ጠብቀን ለሚረዱን ምስጋና አቅርበን ፀባያችንን አሳምረን ማደግ አለብን። እና ትንሽ ቪድዬ እንመልከት።
Some Very Straight Forward Advantages of Using Fly Ash Bricks | Benefits of Fly ash Bricksfly ash
የሲሜንት ፋብሪካ የድንጋይ ከስል አመድ ማለት ነው። በብዙ ሲሜንት ፋብሪካ ይህ አመድ ተከማችቶ እንደቆሻሻ እየተጠራቀመ ንፋስ በነፈስ ቁጥር ስፍር ይበክላል። ታድያ ምን አለ ይህንን ነፃ ተረፈ ምርት ወድ ሽክላ ቀይሮ የሚያምር ቤት መስራት።
የሲሜንቶ ችግርን ለማቃለል የድንጋይ አመድን መጠቀም ከኮንክሪት ጋራ አርጎ ትልቅ ለውጥ ያመጣል።
Future of Pavement RCC Roller Compact Concrete Roads & Roadways with Curves & Parking Lots 2017. RCC Replacing asphalt which Ethiopia import but cement local product
MAMA NO ASPHALT loook no asphalt only cement. እንዲህ ያሉ ቴክኖለጂ በማስተዋወቅ አገራችንን ማሳደግ እንችላለን ማለት ነው።