Page 1 of 1
የዝነኛው አብርሃም ወልዴ ባላገሩ ቲቪ እና ኢሳት አለም አቀፍ ግምባር ፈጠሩ ! ይህ ታሪካዊ ነው!!
Posted: 28 Mar 2022, 19:52
by Horus
Re: የዝነኛው አብርሃም ወልዴ ባላገሩ ቲቪ እና ኢሳት አለም አቀፍ ግምባር ፈጠሩ ! ይህ ታሪካዊ ነው!!
Posted: 28 Mar 2022, 20:06
by sarcasm
Foreign based media are not allowed to transmit programs made in foreign land using Ethiopian media.
How is Esat International allowed transmit its programs on Balageru TV?
Is Balageru TV breaking the law?
Are the Ethiopian authorities deliberately not enforcing the law of the land when it comes to pro Abiy Esat?
Please wait, video is loading...
Re: የዝነኛው አብርሃም ወልዴ ባላገሩ ቲቪ እና ኢሳት አለም አቀፍ ግምባር ፈጠሩ ! ይህ ታሪካዊ ነው!!
Posted: 28 Mar 2022, 20:14
by Horus
sarcasm wrote: ↑28 Mar 2022, 20:06

አንተ አሰልቺ የትግሬ ባንዳ ካድሬ የኢሳትና ባላገሩ ትብብር ለኢትዮጵያ ሕዝብ ትተህ የፈረሰውና በልመና ለሚሞተው ያንተ ጀሌ ተጨነቅ! ትበላው የላት ... አሉ!!
Re: የዝነኛው አብርሃም ወልዴ ባላገሩ ቲቪ እና ኢሳት አለም አቀፍ ግምባር ፈጠሩ ! ይህ ታሪካዊ ነው!!
Posted: 28 Mar 2022, 20:26
by Horus
እንደዚህ ያለ አስገራሚ ጉዴታ በኔ ግምት የሲሳይ አጌና ጌም መሆን አለበት ። ያዲሳባ ኢሳት አሁን ትልቅ ተፎካካሪ ገጥሞታል !
Re: የዝነኛው አብርሃም ወልዴ ባላገሩ ቲቪ እና ኢሳት አለም አቀፍ ግምባር ፈጠሩ ! ይህ ታሪካዊ ነው!!
Posted: 28 Mar 2022, 21:21
by Selam/
Kichamam woyane - This is about Ethiopia, not agame land. It’s none of your business. Stay in your dryland, listening to Tigray Media’s sh!t. KIFFU!
sarcasm wrote: ↑28 Mar 2022, 20:06
Foreign based media are not allowed to transmit programs made in foreign land using Ethiopian media.
How is Esat International allowed transmit its programs on Balageru TV?
Is Balageru TV breaking the law?
Are the Ethiopian authorities deliberately not enforcing the law of the land when it comes to pro Abiy Esat?
Please wait, video is loading...
Re: የዝነኛው አብርሃም ወልዴ ባላገሩ ቲቪ እና ኢሳት አለም አቀፍ ግምባር ፈጠሩ ! ይህ ታሪካዊ ነው!!
Posted: 28 Mar 2022, 22:15
by Horus
የትኛው ኢሳት የትኛውን ፓርቲ ይደግፋል? ማን ምን አይነት እምነት አለው የሚለውን ዝርዝር ወደ ጎን ትተን ለግዜው በዛሬይቱ አዲስ የግል ሚዲያ ኢንዱስትሪ ይህን መሰል የቢዝነስ ትብብር፣ ቅንጅት፣ መርጀር እና እርስ በርስ ፉክክር እጅግ አስደእሳች፣ እጅግ ምጡቅና እድገታዊ ነው።
እነሲሳይ አጌናና እነአብርሃም ወልዴ ምን የጥቅምና አማለካከት አንድ አደረጋቸው? የሚለው እራሱን የቻለ ድንቅ ጉዳይ ነው። ይህ አዲስ ነገር ነው! የአብርሃም የንግድ መስክ አርት፣ ካልቸርና መዝናና ኢንዱስትሪ ነው ። የነሲሳይ ኢንዱስትሪ የዜና ሚዲያ ነው ፣ የሁለቱ ጋብቻ እጅግ ክሪኤቲቭ፣ ኢኖቬቲቭ ህሳቤ ይባላል። የዚህ አዲስ የቢዝነስ ሞዴል ውጤት በቅርብ የምንከታተለው ጉዳይ ይሆናል !
የወያኔ ትግሬ ሚዲያዎችና የነኢትዮ360 አይነት ስሜታዊ የትችት ንግድ ቡድኖች በዚህ አዲስ አይነት ፉክክር እጅግ መደናገጥ አለባቸው ። ልብ በሉ ባላገሩ ቲቪ እጅግ እጅግ CONTENT RICH MEDIA ነው ፣ በበጎ አድራጎት፣ በኦርቶዶክስ፣ በሙስሊም፣ በሙዚቃ አለም፣ በውዝዋዜ አለም፣ በቲያትር መስክ በመሪነት ደረጃ ያለ ድርጅት ነው ባላገሩ ቲቭ። ሌላው ቀርቶ በስነ ጽሁፍ ውስጥ ሁሉ አሉ ። አሁን ዋልያ የመጽሃፍ ባንክና የደራሲያን ማህበር ጋር ብቻ ነው ቅንጅት የሚቀረው ! ኢሳት ከዚህ ሁሉ ጋራ መተሳሰሩ አስገራሚ እስትራተጂክ አስተሳሰብ ነው !!!!