Page 1 of 1

ነፍጠኛ፥ ማነው?

Posted: 27 Mar 2022, 13:28
by Axumezana
የኦሮሞ፥ ህዝብ፥ ታሪክ፤ በዶ/ር ነጋሶ፥ ገጽ፥337፤

"ነፍጠኛ፥ ነፍጥ፥ወይም፥ ጠመንጃ፥ የታጠቀ፥ የአፄው፤ አገዛዝ፥ ተዋጊ፥ ሲሆን፥ከብሄር፥ጋር፥ግንኙነት፥የለውም።አማራ፥ኦሮሞ፥ትግሬ፥ ወይም፥ሶማሌ፥ሊሆን፥ይችላል። "
እውነቱ፥ይኽ፥ ከሆነ፥በማንነታቸው፥ ምክንያት፥ ብቻ፥ በታታሪነት፥ሰርተውና፥ደክመው፥በሰላም፥ የሚኖሩትን፥ አማርኛ፥ተናጋሪ፥ኢትዮጵያውያን፥ወገኖቻችን፥ ለምን፥ ኦሮሚያ፥ላይ፥ባለ፥ማቋረጥ፥ይገደላሉ? ግብጽና፥ኤርትራ፥በስተጀርባ፥ ኢትዮጵያን፥ለመበታተን፥ያሴሩት፥ነው

Re: ነፍጠኛ፥ ማነው?

Posted: 29 Mar 2022, 08:04
by Axumezana
Axumezana wrote:
27 Mar 2022, 13:28