ተወልደን ለቀቅ፣ ፊደሏን ጠበቅ (ይድረስ ለስዩም ተሾመ) ተጻፈ - በካሳ አንበሳው
Posted: 27 Mar 2022, 08:16
ተወልደን ለቀቅ፣ ፊደሏን ጠበቅ
(ይድረስ ለስዩም ተሾመ)
ተጻፈ - በካሳ አንበሳው
_______
ስዩም ተሾመ "ለምን ተቀጠቀጥኩ፣ ማን አስቀጠቀጠኝ" እያለ የሚያብራራበትን ቪዲዬ እየተመለከትኩ ነበር፣ ጣቱን ከጠቆመባቸው ሰዋች አንዱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ CEO ተወልደ ገ/ማሪያም አንዱ ነው፣ "ስላጋለጥኩት ነው" ሲል ሰማሁት፣ ጉዳዩን ከመሰረቱ ለመረዳት ወደ ኋላ ሂጄ ስለ አየር መንገዱና ተወልደ የሰራውን ፕሮግራም ፈለኩት፣ "የአየር መንገዱ ገመና/ አየር መንገዱ የገጠመው ከፍተኛ አደጋ" የሚል ርዕስ ያለው ቪዲዬ አግንቼ ተመለከትኩ፣ የተቀዳ የድምፅ ይዟል፣ እዛ ድምፅ ውስጥ ተወልደ "ክፍያዋችን Deferred/ ዲፈርድ አድርገናል" ይላል፣ ስዩም ከዚህ ላይ ተነስቶ፣ የራሱን ምናብ ጨምሮ አየር መንገዱ ከስሮ ሳለ ተወልደ የቁጥር ጨዋታ ተጫውቶ አትርፊያለሁ ብሏል እያለ "ያጋልጣል¡"
"ላስረዳችሁ" ይላል ከላይ ከላይ እየተነፈሰና እየተቁነጠነጠ፣ የሚሰጠው አስተያየት የተመሰከረለት (qualified opinion) መሆኑን ማስያዝ ስለፈለገ ማኔጅመንት እንደተማረና እንደሚያስተምር ገለፀ፣ አካውንቲንግ ማይነሬ መሆኑን "ያዙልኝ" አለ፣ እውነቱን ነው፣ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግና ኢኮኖሚክስ አንዱ ለአንዱ ማይነር ነው፣ ችግሩ የመጣው የኢትዮጵያን አየር መንገድ አካውንቲንግ ለማስረዳት ሲነሳ ነው
ለሸምሱ ሱቅ የሚሆን አካውንቲንግ አምጥቶ ቁጭ አለ፣ ስማኝማ መልኬ እያለ ስለ FIFO ና LIFO ተበጠረቀ፣ ተወልደ "ክፍያዋችን Deferred አድርገናል" ያላት ነገር ከብዙ ነገሮች ጋር አላጋችው፣ ልጁ Acct 101 በቅጡ ማጠናቀቁን ፈጣሪ ይወቅ፣ ስለ Cash vs accrual basis of accounting የሚያውቀው አንዳች ነገር የለም ነው የምላችሁ እኮ፣ ስዩም በlease እና rent መካከል ያለው ልዩነት ያልገባው ወደል መሀይም ነው፣
ተወልደ ስለ Deferred/ዲፈርድ payments/ክፍያዋች ነው የሚያወራው፣ ይህ ደግሞ የcash flow ጉዳይ እንጂ ትርፍና ኪሳራ መግለጫ (income statement) ላይ የሚያገባው ነገር የለም፣
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሒሳብ መዝገብ የሚይዘው፣ Income statement እና Balance sheet የሚያዘጋጀው International Financial Reporting Standard (IFRS) ያወጣውን መስፈርት ተከትሎ ነው፣ አንድ ተወልደ የሒሳብ አያያዝ ዘዴ (accounting methods) እንዳሻው እየቀያየረ ትርፉን የሚያገንበት መንገድ ዝግ ነው፣ የIFRS አንደኛው መርህ consistency ነው፣ The consistency principle states that once you decide on an accounting method or principle to use in your business, you need to stick with and follow this method or principle consistently throughout your accounting periods. የውጭ ኦዲተር ዋና ስራ መርሆቹ በአግባቡ መተግበራቸን ማረጋገጥ ነው፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሒሳብ በመንደር ኦዲተር የሚመረመር ድርጅት እንዳልሆነ ያዙልኝ፣ ሲጀመር ከተወልደ ንግግር የሒሳብ አያያዝ ዘዴ እንደተለወጠ indicate የሚያደርግ ነገር የለም።
እኮ፣ ስዩም በlease እና rent መካከል ያለው ልዩነት ያልገባው ወደል መሀይም ነው፣

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሒሳብ መዝገብ የሚይዘው፣ Income statement እና Balance sheet የሚያዘጋጀው International Financial Reporting Standard (IFRS) ያወጣውን መስፈርት ተከትሎ ነው፣ አንድ ተወልደ የሒሳብ አያያዝ ዘዴ (accounting methods) እንዳሻው እየቀያየረ ትርፉን የሚያገንበት መንገድ ዝግ ነው፣ የIFRS አንደኛው መርህ consistency ነው፣ The consistency principle states that once you decide on an accounting method or principle to use in your business, you need to stick with and follow this method or principle consistently throughout your accounting periods. የውጭ ኦዲተር ዋና ስራ መርሆቹ በአግባቡ መተግበራቸን ማረጋገጥ ነው፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሒሳብ በመንደር ኦዲተር የሚመረመር ድርጅት እንዳልሆነ ያዙልኝ፣ ሲጀመር ከተወልደ ንግግር የሒሳብ አያያዝ ዘዴ እንደተለወጠ indicate የሚያደርግ ነገር የለም፣
ስዩም ተሾመ የዩኒቨርስቲ አስተማሪ መሆኑ ያስደነግጣል፣ ድፍረቱ ይገርማል፣ ድፍረቱ ድንቁርና ወለድ እንደሆነ ግልፅ ነው፣ ምን ነካን? የኢትዮጵያ አየር መንገድና ተወልደ ሊከሱት ይገባል፣ ለሱም ትምህርት ነው፣
ተወልደ ገ/ማሪያም በክፍለ ዘመን አንዴ የሚመጣ ፈተና ገጥሞት በሚገርም ብቃት ተወጥቶታል፣ አለም አድንቆታል፣ ሁላችንም ባርኔጣችንን ልናነሳለት ይገባል፣ እረ ብሔራዊ እውቅና ይገባዋል! የትም ሀገር ቢሄድ እጁን ስመው ጥቅማጥቅሙን አስር እጥፍ አድርገው የሚቀጥሩት ሰው ነው፣ ማንም ከፍራሽ ላይ ተነስቶ አፉን የሚከፍትበት ሰው አይደለም፣ የታገልነው ዜጎች በብሔራቸው ምክንያት የሚደርስባቸውን መድሎ ለማስቆም እንጂ በተራችን ለማጥቃት አይደለም፣ ስራህ፣ ያለፍከው ፈተና፣ ያስመዘገብከው ውጤት የሚገባን ሰዋች እጅ እንነሳለን

Please wait, video is loading...