Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

የጥያቄያቹሁ መልስ

Post by Ethoash » 26 Mar 2022, 11:46

፩፣ ለምን አቦይ ስብሐት እና ጀነራል ክንፈ ተፈቱ

መልሱ አብይ በጦርነት ተሽንፎ ወርቃማዎቹ አዲስ አበባ ደጃፍ ላይ ሲቆሙ ። የአማራ መሪዎች እነ ድፋባቸው አሻግሬ ነው ወይስ አገር ጥለህ ፈርጥት ድፋባቸው ያለ የለለውን የመንግስት ገንዘብ ስርቆ ወደ አዲስ አበባ ኮበለለ። ግን የትግሬ መሪዎች ከወገናቸው ጋራ ሲዋጉ ሞቱ ይህ ነው የወርቃማዎቹ ልዩነት ። ደግሞ አፍ እንዳላቸው ለምን አቦይ ተፈቱ ይላሉ። ተሽነፍካ ወሎን ይዞ ነበር ወይኔ ለቆልህ አገሩ ገባ ምን አባህ ትፈልጋለህ ። በዚህ ላይ በወያኔዎች መስዋትነት ለሁለተኛ ግዜ ኦሮሞው ሙክታር ነው ኦሮሞ ፈርስት ግለስብ ተፈቶ እሱ እንኳን ወለታ ቢስ አይደለም ወያኔን አልከዳም ወገቡን ይዞ ለአቅ ቆሞ ይከራከርላቸዋል

፪። ለምን አቡነ ማትዬስ ስለትግሬዎች ብቻ ይናገራሉ።


እንኳን ተናገሩ ፣ ምን ታመጣለህ ኤች አር ፮፮፮ በማፀደቅ ሚስማር ገና የመቱልሀል። አማራ አነበርም ወይ ከአቡነነታቸው አውርደው የአማራ አብን ይጫነው በደር ግዜ በደም የተቃቡ ይባስ ብለው የትግራይን ጦርን መርቀው ያላኩት። ታድያ ለነሱ ይፅለይላቸው የነገርላቸው ወይ። አንድ እስራላዊ ስለ ናዚ ሲናገር ለምን ስለእስራዊናት ብቻ ታወራለህ ለምን ስለጀርመን ሕዝብ አታወራም እንደማለት ነው።

በዚህ ላይ ትግሬዎች አማሮችና ኦሮሞችን ከደርግ ቀንበር አወጡዋቸው ምኑ ነው ምስጋናቸው ። ምድረ ምስጋና ቢስ ሁሉ። አራዳ መሆናቹሁ ነው ። ለምን በትግሬዎች ግዜ ዝም አሉ ። በትግሬዎች ግዜማ ስላም ነበር ምን ያርጉ ነው የምትሉት። ያው ፈንጠር ፈንጠር የሚሉት የግንቦት ስባቶች እና ኦነግ ጦርነት ከመፈለግ በስተቀር በስላም ገብቶ በምርጫ መወዳደር ይችል ነበር ። ማንም ሳይከለክለው ከቅንጅት ወድ ግንቦት ስባራ ተቀይሮ መጣ እንጂ

፫። ለምን ኦሮሞዎች መፅሐፋቸውን በአማርኛ ይፅፋሉ ። ለምንስ አማርኛ ያወራሉ


አማርኛ የአማራ ማን አረገው። የአማሮች አማርኛ ጎንደርኛ ፣ ወልኛ ይባላል እንጂ አማርኛ አይደለም አማርኛ የነገስታት ቋንቋ ነው የመንግስት ቋንቋ ነው ። በዚህ ላይ አሜሪካኖች እንግሊዘኛ የቅኝ ገዢዎች ቋንቋ ብለው አልጣሉትም አንዴ በአገሪቱ ተስፋፍቶዋል በዛው ቀጠሉ ይህ ማለት አሜሪካኖች የእንግሊዝ ቀኝ አገዛዝን ይወዳሉ ማለት አይደለም ። አፍሪካም ብንመጣም ብዙዎቹ የድሮ ቀኝ ገዢያቸውን ቋንቋ እንደመጠቀሚያ ይዘው ቀጥለዋል።

በኢትዮዽያም ኦሮሞ ቋንቋ ደህና ደረጃ ሲደርስ አማርኛ እንክትፍ ብሎ ጥሎ በኦሮምኛ ብቻ ይግባባል የመንግስትም ቋንቋ ይሆናልን አማሮች አትቸኩሉ።

፬ ማነ ነው ጦሩነቱን የጀመረው።


ይህንን ለመመልስ ማነው ጦርነቱን የጀመረው ራሽይ ወይስ ይኩሬን። ራሽያ የሚል ስው ደደብ ነው። ለምን ቢባል ይኩሬን ራሽያን ጎትጉታ ጎትጉታ ነው ጦርነቱ የተቀጣጠለው። ለማይገባቸው ደደብ አማሮች ይኩሬን ኔቶ እገባለሁ ባትል ጦርነት አይኖርም ነበር።

እንግዲህ ይህንንን ከተረዳን ማን የወያኔን ጦርነት ጀመር ማየት ያለብን ከጠዋቱ አብይ የቀን ጅብ ፣ ጁንታ እያለ ለዘረኞች አረንጏዴ መብራት አበራላቸው ዳዊት ዳቢሎስ በዚሁ ፍቃድ መስረት አፉን ከፈተ። ሌሎችም በግልፅ የጥላቻ የዘር ማጥፋት ዘመቻቸውን አጡጦፉት። አማሮች ዘረፋቸው በፋኖ በኩል አደርጉት ። መንገድ ለሁለት አመት ዘጉ ይህ ብቻ ጦርነት ማወጅ ነው። ይባስ ብለው ሱር የሚባለውን ኮንስትራክሽን ድርጅት ዘርፈው አባረሩት ወዘተ ወዘተ ከዚያ በዋላ መቅፅባዊ እርምጃ ተወስደ ። እንበል አንድ ሺህ ወታደር ቢሞቱ አብይ አራዳ ቢሆን ይህ በሞቀ ደም ነው ፣ እኔ በቀዝቃዛ ደም ሚሊዬን ሕዝብ አልጨርስም ቢል ኖሮ የትናየት ነበር።

ለማይገባቸው አማሮች ለማስረዳት አንድ ስው አባታቹሁን ቢገድልባቹሁ ። እናንተ ደግሞ ገዳዩን የመግደል ወይም ደም ለማስመለስ መብት የላች ሁም በስለጠነ ግዜ ያላቹሁ መብት ገዳዩን ፍርድ ቤት ውስዶ በሞትም በስቅላትም በዓም በቃኝ ማስቀጣት ብቻ ነው የሚቻለው። ሌላው ሕግ ደግሞ የሚለው ጥርሳቹሁን ለስበረ ስው ጥርሱን መስበር እንጂ አይኑን ማውጣት ወልጀል ነው። ማለት የፈለግሁት ጥፋቱ ከቅጣቱ ጋራ መመጣጠን አለበት ወይኔዎች አንድ ሺህ ስዎች ገደሉ ብሎ ሚሊዬን ንፁሐን ትግሬዎችን መግደል አይቻል።

፭። ወይኔዎች የህርዳት እህል እንዳይገባ እራሳቸው እንቅልፋት ናቸው
ታድያ አብይ ለምን ባንክ ፣ ወሃ፣ ኤሌትሪክ ስልክ የማይለቅላቸው ። የአዲስ አባ ቅንጡ ዘይት ተወደድ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል እንድ ትግሬዎች ሁለት አመት ቢቀጣ ኖሮ ምን አባታቸው ይውጣቸው ነበር

part two coming