በዩክሪን-ሩስያ ጦርነት ዓለም ምግብ ዕጥረት ስጋት ውስጥ ነው። ሩስያ-ዩክሬን ግን ስለ ምግብ ዕጥረት ስጋት አያወሩም። አይገርምም። የዓለም የዳቦ ቅርጫት ያለው ከዚያ ነበር ማለት ነው?
Posted: 26 Mar 2022, 10:16
በዩክሪን-ሩስያ ጦርነት ዓለም ምግብ ዕጥረት ስጋት ውስጥ ነው። ሩስያ-ዩክሬን ግን ስለ ምግብ ዕጥረት ስጋት አያወሩም። አይገርምም። የዓለም የዳቦ ቅርጫት ያለው ከዚያ ነበር ማለት ነው? እንደዚህ ወተት እና ማር የሚፈስበት እህል እንደ አፈር የሚታፈስበት አገር አለ - ለዚህ ይሞታል ፤ ያልታደሉት ደግሞ በባዶ ሆድ ለባዶ አገር በየድንጋይ ስር ይሞታሉ - በልመና ስንደ በልመና ጥይት።
ምስኪኑ ዘፋኝ ስለ ከንቱ አማሟቱ ሲዘፍን እንድህ ብሏል
አሁን የእኔ መሞት አማሟት ነወይ?
ጉች ጉች ያለ ጡት አንድ ቀን ሳላይ
የዩክሬን እና የእኛዎቹ እምበር ተገዳላዮች ከሰረቁት የሊጥ ቦሃቃ ጋር ወድቀው ሲሞቱ አይገርምም።
ምስኪኑ ዘፋኝ ስለ ከንቱ አማሟቱ ሲዘፍን እንድህ ብሏል
አሁን የእኔ መሞት አማሟት ነወይ?
ጉች ጉች ያለ ጡት አንድ ቀን ሳላይ
የዩክሬን እና የእኛዎቹ እምበር ተገዳላዮች ከሰረቁት የሊጥ ቦሃቃ ጋር ወድቀው ሲሞቱ አይገርምም።