"አማራ ክልል በራሱ የህዝብ ቆጠራ ማረግ አለበት".."በኦሮምያ ክልል አንድ ሴት የ12ኛ ተፈታኝ ሂሳብ 100 አመጣች"..ብርሃኑ ነጋ "አማራ ትምህርት አያስፈልገውም "። ዩሀንስ ቧያለው ዕጣ
Posted: 26 Mar 2022, 09:21
"አማራ ክልል በራሱ የህዝብ ቆጠራ ማረግ አለበት ".. ይህ ምክር የተሰጠው በEthio360(በኤርምያስ ) ነው:: አሪፍ ሃሳብ ነው::እኛን ያስቸገረን አሽከር እየሆነ የሚመጣው በጉ የአማራ ወኪል ነኝ የሚለው ብአዴን ነው:: ማንም መጣ ማን እነሱ ሁሌ አሽከር ናቸው::
ግን ለምን የህዝብ ቆጠራው በራሱ በክልሉ አይደረግም? ለምን ፌደራሉን ይጠብቃሉ?
===========================ብርሃኑ ነጋ ===
አማራ ትምህርት ምናምን አይሳፈልገውም ከጉራጌ ትምህርት ሊቀስም ይገባል አለ:: አማራ እንደጉራጌ ወደ ንግድ ቢሰማራ ነው የሚያዋጣው ብሎ ምክሩን ለግሷል:: እናም ስለ ፈተና ምናምን መጨነቅ አይሳፈልጋችሁም የሚል መልዕክት አስተላልፏል::
===============================
"በኦሮምያ ክልል አንድ ሴት የ 12ኛ ተፈታኝ ሂሳብ 100 አመጣች" ..
የዘንድሮው ፈተና ነገር አስገራሚ እየሆነ ነው: ተሰምቶ የማይታወቅ ነገሮችም እየተከሰቱ ነው :: በኢትዮጵያ ታሪክ 12ኛ መልቀቂያን 100 ያመጣ አልሰማሁም:: ይህ ከሆነ ምናልባት ጥያቄው በጣም ቀላል ነው ወይም ጥያቄው ተሰርቅዋል ወይም ፈተናው በግሩፕ ተሰርቷል::
አሁን እየሰማን ያለነው ኦሮምያ ክልል ከሁሉም ክልል ከፍተኛ ነጥብ እዳስቆጠሩ ነው:: እኔ የማቀው ከፍተኛ ነጥብ ሲያስቆጥር የነበረው አዲስ አበባ ነበረ::
EBS(ETV ) ደሞ በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ ውጤት ያመጣችው ብሎ ዘገበ::: ይህ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እና ሬድዮ ካልፈረሰ ሰላም የለንም:: ፕሮፓጋንዳ ማሰራጫ ብቻ ነው ስራው:: የሴቶችን ክብር ከፍ የሚደረገው ካለው እውነታ ጋር ነው::
በግሩፕ የሚሰራ ፈተና መሰረ አለበት:::
=============================================
የሐንስ ቧ ያለው የጀነራል አሳምነው ዕጣ?
====
የሐንስ ቧ እጣው እንደ ጀነራል አሳምነው ይሆን ይሆን? ከሆነው እንደጀግና ይሞታል::
ግን የአማራ ሕዝብ/ክልል የመጠበቅ ኃላፊነነት አለበት::