Page 1 of 1

ድሮንን በቴስታ??

Posted: 26 Mar 2022, 00:32
by gearhead
ድሮን ሲገዛ ጭጭ ብላ ያየችው አሜሪካ በ HR9999 ቅብርጥሴ ሽንገላ ከ negotiation እጅ ጥምዘዛ ያለፈ ፋይዳ ይኖረዋል ብላችሁ አትሞኙ!!እንቁራሪቶቹ ይንጫጩበት!!

Re: ድሮንን በቴስታ??

Posted: 26 Mar 2022, 00:42
by gearhead
ፌደራሊስቶች ክልሎቻችንን developmental nationalism agenda እንምራ!!ህፃኑን 7ኛ ንጉስ አራት ኪሎ ተውት; ካባ ለብሶ ከራሱ ጋረ ያውራ!!አልፎ አልፎም አጨብጭቡለት!!ህፃንና [deleted] attention ይፈልጋልና!!