Page 1 of 1

የsarcasm ዋይታ --ዋይ! ውሃ እፈልጋለሁ፥ ሁመራን አፈልጋለሁ ዋይ! ምግብ እና ወልቃይትን አፈልጋለሁ ዋይ! መድሃኒት እና ራያን እፈልጋለሁ ዋይ! ብር እና 4ኪሎ ስልጣን እፈልጋለሁ

Posted: 25 Mar 2022, 17:02
by Abere
የsarcasm ዋይታ << ዋይ! ውሃ እፈልጋለሁ፥ ሁመራን አፈልጋለሁ፤ ዋይ! ምግብ እና ወልቃይትን አፈልጋለሁ: ዋይ! መድሃኒት እና ራያን እፈልጋለሁ ዋይ! ጥሬ ብር እና 4ኪሎ ስልጣን እፈልጋለሁ >> -- ለገላጋይ ያስቸገረ ዋይታ።

Typical demand of TPLF like a kind in candy store :lol: :lol: : :lol:

Re: የsarcasm ዋይታ --ዋይ! ውሃ እፈልጋለሁ፥ ሁመራን አፈልጋለሁ ዋይ! ምግብ እና ወልቃይትን አፈልጋለሁ ዋይ! መድሃኒት እና ራያን እፈልጋለሁ ዋይ! ብር እና 4ኪሎ ስልጣን እፈልጋለሁ

Posted: 25 Mar 2022, 19:05
by sarcasm
4ኪሎ ስልጣን እፈልጋለሁ ደሞ የመቼ ነው? Oh I remember :lol: