Re: ሰከን እንበል፤ እየተነጠልን ነን። በጣም ጫፍ የረገጠ አስተሳሰብ ነው ይሄ ክልል ስሜቱንም እየጎዳ፤ ከሌላው ሕዝብ ጋርም እየነጠለው ያለው - የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋ
ዶ/ር ይልቃል እየተናገረ ያለው እንደ ኢትዮጵያዊ አማራ በኢትዮጵያ እንደሚኖር ሳይሆነ በተለያዩ የክልል ሀገሮች አማራ እንደሚኖር አድርጎ ነው የሚያወራው ፤ አማራው በተለያየ አካባቢ "በሰላም ኖረ ሲባል " በፍርሀቻ እንዲኖር ካለዝያ ደግሞ ተጠያቂነት በሌለበት ሁኔታ እየተገደለ ባለበት ሁኔታ ፤ ስለሚገደሉት አታጩሁት ብሎ እየተጎዱ ላሉት አማሮች ምክር መስጠት ምን ማለት ነው፤ አብይ በቀደም የአማራ አክቲቪስቶ የአማራን ወጣት እረፍት ስጡት ብሎ ሲመክር የሚቀለው ህይወቱን እየቀጩ ያሉትን እንዲያቆሙ ማድረጉ አይሻልም፤ ይልቃል ያንን ሀሳብ የገዛው ይመስላል ፤ በኢትዮጵያ ሁለተኛው ብዛት ያለው ህዝብ በሀገሩ ለመኖር ህጋዊ ዋስትና ሳይሆን ችሮታ ፤ ልመና ነው የሚያስፈልገው እያለን ነው፤ እስካሁን ከየትኛው ክልል ነው የአማራ ወንድሞቻችንን የሚገድሉብን የኛም ጠላታችነው ብሎ የተናገረ፤ መጀመርያ አማራ መሞቱን እንኳን አያምኑም ፤ ካመኑም ይሄ ብቻ ሳይሆን ይሄም ተገድላል ፤ ማንም ይሙት መቆም ያለበት ህገወጥ ገደላን መከላከል ፤ወንጀሎቹን ለፍርድ ማቅረብ ነው፤ ይልቃል ጥሩ ሰው ሊሆን ይችላል ነገር ግን ወንጀለኛን በጥላቻ የሰከሩን በማማለል ሰላም አይመጣም ፤
Victim blaming occurs when the victim of a crime or any wrongful act is held entirely or partially at fault for the harm that befell theme.
Victim blaming occurs when the victim of a crime or any wrongful act is held entirely or partially at fault for the harm that befell theme.