Page 1 of 1

eye-catching comments at PP town hall meetings

Posted: 25 Mar 2022, 11:18
by temari
እኛ ከራበን ቤታችሁን ሰብረን እንገባለን

Re: eye-catching comments at PP town hall meetings

Posted: 25 Mar 2022, 11:30
by temari
ዘረኝነት እያለ ብልጽግና የለም። ባንዲራችንን ለእኛ ተዉልን የራሳችሁን ተጠቀሙ
https://www.facebook.com/watch/?v=702015027597216
Please wait, video is loading...

Re: eye-catching comments at PP town hall meetings

Posted: 25 Mar 2022, 11:43
by temari
እንደ ህወሓት ጊዜ የአንድ አካባቢ ሰዎች ሁሉንም የመጠቅለል በሽታ ለብልጽግናም አይጠቅምም

Re: eye-catching comments at PP town hall meetings

Posted: 25 Mar 2022, 11:46
by Sam Ebalalehu
temari, I liked the video. I like the guy who is a government employee making 4000 Ethiopian birr. One of his statement is very true : without the labor and hard work of the poor the millionaires wouldn’t exist.
As for his claim we are coming in to bust your doors and move in, I advise him to cool it off. That is not the right way of protest. That is anarchy. He rather works hard with millions others to change Ethiopian politics.
As one of the speaker rightly points out with the current ethnic based politics the future is more alarming than the past.

Re: eye-catching comments at PP town hall meetings

Posted: 26 Mar 2022, 10:17
by Ethoash
https://www.facebook.com/watch/?v=702015027597216

ይህ ስውዬ ሰላም ነው የምፈልገው ይላል ። ደግሞ በጎሳ ወይ በዘር አላምንም ይለናል። ምን ማለቱ ነው ኦሮሞ ትግሬ ሱማሌ ወዘተ የለም እያልን ነው ወይስ ሁሉም አማርኛ ይናገሩ እያለን ነው።

ደግሞ ልሙጡን የአማሮቹን ባንድራ ስያምታታ በዳም እና ፨የጁንታው ፨ጦርነት ግዜ ወጣቱ ይዞ የዘመተው የልምጡን ባንዲራ ነው ሊለን ይፈልጋል እየወይያኔን ፨ባንዲራ ደግሞ የመንግስት ባንዲራ ነው ይለናል ። ታድያ ይህ ከሆን ለምን የትግሬው አትሌቶች የኦሮሞ አትሌቶች በአለም አቀፍ ወድ ድር ወርቅ ሲያመጡ የዛን ግዜ የመንግስት ባንዲራ ነው የያዛቹሁት የማይለው።

ይህ ሰውዬ እውነቱን ነው እንበል ግን ኦሮሞ ልሙጡን ባንዲራ ይቀበላል ወይ ወይስ እስከሞት ይታገላል ። ይህ ማለት ጦርነት መቀስቀስ ማለት ነው።
አማሮች ልሙጡን ባንዲራ ማውለብለብ ከፈለጉ አማራ ክልልና አዲስ አበባ ላይ ያወለብልቡ ከፈለጉ ወይ በግላቸው ያወለብልቡ እንጂ ኦሮሞን የኛን ልሙጥ ባንዲራ ያዝ ማለት ጦርነት አይጋብዝም ወይ።

እንደው ኦሮሞዋች ስ ህተት ቢሆኑ ባንዲራ ሊያጣላን ይገባል ወይ ሁሉም የፈለገው ይያዝ ብሎ እንደማለፍ ።

Re: eye-catching comments at PP town hall meetings

Posted: 26 Mar 2022, 10:42
by Axumezana
Late but never late ! Good start!

Re: eye-catching comments at PP town hall meetings

Posted: 26 Mar 2022, 10:43
by Abere
Ethoash,

እንኩዋን በህይወት ተረፍክ። ከመቃብር አፈርህን አራግፈህ የተነሳህ ይመስላል - ለብዙዎች። መኖር መልካም ነው - ዕድሜ ለበጎ ነገር ከዋለ። ግን እድሜህን በጎሳ በሽታ ታመህ እንደ ባህታዊ እየጮህ ስትሰብክ የተፈጀውን ህዝብ እና የወደመውን ሃብት በዐይንህ አይህ አይደል። 900, 000 ትግሬ ሙቶ 900,000 እናቶች 900,000 አባቶች ልጅ አልባ ሁነዋል። አሁንም ቅራቅንቦ ትለጣትፋለህ። የጅላ ጅል ሎጅክ ቅብጥርስዮ ትዘበራርውቃለህ። ሞት የሰው ልጆች ዕጣ ነው እና በዚህ ከቀጥልክ ከዋይታ በስተቀር ምንም በጎ ነገር ሳታይ ከዚች አለም ታልፋለህ።

Re: eye-catching comments at PP town hall meetings

Posted: 26 Mar 2022, 11:04
by Ethoash
deleted

Re: eye-catching comments at PP town hall meetings

Posted: 26 Mar 2022, 11:18
by Selam/
ጦር ሜዳ ሳያዋጣ፣ ተመልሶ መጣ! Loser!

Kichamo - I thought you’re closing in on Addis Ababa to reclaim your confiscated Villa. What happened? ፊትህን በጨው አጥበህ ከተፍ አልክ። How many kilos did you lose? How more ashy do you look like? I can imagine for sure how worse your English has become. Reconsider the crash course I advised you years ago. KIFFU
Ethoash wrote:
26 Mar 2022, 11:04
Abere wrote:
26 Mar 2022, 10:43
Ethoash,

እንኩዋን በህይወት ተረፍክ። ከመቃብር አፈርህን አራግፈህ የተነሳህ ይመስላል - ።
ato Abere

አንድ ከሚደብረኝ ስው መሐል አንተ አንዱ ነህ። የተጠየከው ይህ ጥንብ ሽማግሌ ልሙጡ ባንዲራ እያለ ስላም ይመጣል ወይ ። ጎሳ የለም ዘር የለም እያለ ስላም ይመጣ ወይ። ሽማግሌ በእውነት ስላም እንድሚፈልግ አልጠራጠርም ለኢትዬዽያም ጥሩ ምኞት እንዳለው አምናለሁ። ግን ምኞት አይደለም እዚህ ጋ የሚስራው ። ስላም ዋጋ ይስከፍላል። ዋጋ ለስላም ለመክፈል ዝግጁ ነው ይህ ሽማግሌ ነው ጥያቄው ምንም ሌላ ተረት ተርት አታውራ ለዚህ መልስ ካለህ መልስ ህን ስጥ ።። ያለበለዚያ እኔ ግዜ የለኝም ካንተ ጋራ ሙግት።

ደግሞ ኤርትራዊ መሆን ህን አውቃለሁ ይሁን ብዬ ነው ወይይት የከፈትኩት ። የእናንተ ይስሜን አጋሜዎች ፍላጎት በደንብ ይገባኛል አማራን ተጠቅሞ ትግሬዎችን መወጋት ነው ፍላጎታቹሁ ይህ ደግሞ በፍፁም አይሆንም ጦሩነቱ አህቅቶዋል አሁን ያለው ሁሉም አሽናፊ መስሎ ለመታየት የሚናክርበት ግዜ ነው። ከዚያ በዋላ ሰላም ይወርድና የእድገት ጎዳና ይጀምራል የዛን ግዜ ሀገራችን የስሜን አጋሜዎችን በመቶ እጥፍ በልጠው በኢኮኖሚ ይሄዳሉ ። ይህ ሁሉ እድል ያስመለጡዋቹሁ ወርቃማዎቹ ናቸው ከኢትዬዽያ አይናቹሁ ቀለም አያምርም ብለው እንድ አሮጌ አቁማዳ አውጥተው ሲወረውሩዋቹ ገበናቹሁ ታየ ያለ ኢተያዽ ስሜን [deleted] ባዶ ቀፎ ናት ። አማሮች ብቻ ናቸው ተሽወደው ኤርትራ ከሄደች ኢትዬዽያ አንገቱዋ የተቆረጠች ዶሮ ት ሆናለች ብለው ያለቀሱት ። ጀግናዎቹ ግን የግመል መጠጫ ሁኑ በለው አስብን አበስበሱት ግዘት የወረስው የሙታን ቤት ይመስላል። ወይ ቅብጠት።

Re: eye-catching comments at PP town hall meetings

Posted: 26 Mar 2022, 12:03
by Horus
ተቃዋሚ ነን፣ ተፎካካሪ ነን፣ አማራጭ ነን የሚሉት ፓርቲዎችና ምሁራን እየተንቀራፈፉ ነው ። የሕዝቡ ፖለቲካዊ ንቃተ ስሜትና ንቃተ አይምሮ መሪ ነን ከሚሉት አልፎ ሄዷል። ሁልግዜ በታሪክ እንደ ሚከሰተው የፖለቲካ ባለሙያዎች የሕዝብ ጭራ ናቸው።

የዘር ፖለቲካ በተፈለገው የዳቦ ስም ቢጠራ ያው ቆሻሻ የኋላ ቀርነት፣ የጥላቻ፣ ያመጽና የጦረንት ምንጭ እንደ ሆነ ሕዝቡ በማያሻማ ቃል እየነገራቸው ነው። ግ ን ይህን የሕዝብ ጥልቅ ግንዛቤ ጥርት ባለ ፍልስፍናና ቲኦሪ ሸክቶ ማቅረብ መሪ ነን የሚሉት ልሂቃን ስራ ነው ።

ሕዝቡ ምን እያለ ነው? ሕዝብ የሚነግረን ያለው የመሬት ጥያቄ፣ የሃብት ና ስልጣን ጥያቄ እንጂ የብሄር ጥያቄ፣ የቋንቋ እና የባህል ጥያቄ አይደለም እያለ ነው። ክልል የጎሳ ሌቦች የኢትዮጵያን ብሄራዊ መሬት ሃብት ፣ ጎሳዎችን በድንቁርና የክልል እስር ቤት አጉሮ የጎሳ እስረኞችን እንደ መያዣ በመጠቀም ጉቦ መስብሰቢያ ብልሃት ነው እያሉን ነው።

ሕዝቡ የሚነግረን ኢህአዴግ ( ብልጽግና ) የሚባል የቀድሞ ትህነግ የዛሬው ኦፒዲኦ ፓርቲ መኖር አንዳች ም ክንያት የለም፤ የ27 አመት ትግሬ ጎሳ ብቸኛ ዘረፋ በሌላ ተረኛ የኦሮሞ ጎሳ ብቸኛ ዘረፋ መተካት ልንሸከም አንችልም ነው የሚለን ሕዝቡ!

ሕዝቡ እራሱ በሚያውቀውና በሚገባው ቋንቋ እየነገረን ያለው ይህን ቆሻሻ የጎሳ ስርዓት አጥፉልን፣ ሰላም ስጡን፣ ሰርተን በሰላም እንኑር፣ ከሰንደቃችን እጃችሁን አንሱ፣ የጎሳ ነጋዴዎች ከህይወታችን ውጡ ነው እያለ ያለው።

አቢይና ፓርቲው 1 X 5 የተጠረነፈ ካድሬ መታወቂያ አንገቱ ላይ አንጠልጥሎ በየአዳራሹ ሰብስበው የማስመሰል ውይይት ለመጥራት ቢሞክሩም ይህው እውነተኛ ድምጾች አፈትልከው ወጥተው ሃቁ ገሃድ እየሆነ ነው።

የጎሳ ፖለቲካ የሞተው በትግሬ ዘመነ ጭቆና ነው! አሁን የኦሮሞ ተረኞች ሊደግሙት ቢሞክሩ ውጤቱ እነሱ እንዳሰሉት አይሆንም! የኢትዮጵያ ሕዝብ በብሄር ጥያቄ ስም የሚካሄደውን ዝርፊያና ሌብነት በደረቅ አይነ ብሌናቸው እየመሰከውሩ ነው።

Re: eye-catching comments at PP town hall meetings

Posted: 26 Mar 2022, 12:36
by Ethoash
Abere wrote:
26 Mar 2022, 10:43
Ethoash,

እንኩዋን በህይወት ተረፍክ። ከመቃብር አፈርህን አራግፈህ የተነሳህ ይመስላል - ።
ato Abere

አንድ ከሚደብረኝ ስው መሐል አንተ አንዱ ነህ። የተጠየከው ይህ ጥንብ ሽማግሌ ልሙጡ ባንዲራ እያለ ስላም ይመጣል ወይ ። ጎሳ የለም ዘር የለም እያለ ስላም ይመጣ ወይ። ሽማግሌ በእውነት ስላም እንድሚፈልግ አልጠራጠርም ለኢትዬዽያም ጥሩ ምኞት እንዳለው አምናለሁ። ግን ምኞት አይደለም እዚህ ጋ የሚስራው ። ስላም ዋጋ ይስከፍላል። ዋጋ ለስላም ለመክፈል ዝግጁ ነው ይህ ሽማግሌ ነው ጥያቄው ምንም ሌላ ተረት ተርት አታውራ ለዚህ መልስ ካለህ መልስ ህን ስጥ ።። ያለበለዚያ እኔ ግዜ የለኝም ካንተ ጋራ ሙግት።

ደግሞ ኤርትራዊ መሆን ህን አውቃለሁ ይሁን ብዬ ነው ወይይት የከፈትኩት ። የእናንተ ይስሜን አጋሜዎች ፍላጎት በደንብ ይገባኛል አማራን ተጠቅሞ ትግሬዎችን መወጋት ነው ፍላጎታቹሁ ይህ ደግሞ በፍፁም አይሆንም ጦሩነቱ አህቅቶዋል አሁን ያለው ሁሉም አሽናፊ መስሎ ለመታየት የሚናክርበት ግዜ ነው። ከዚያ በዋላ ሰላም ይወርድና የእድገት ጎዳና ይጀምራል የዛን ግዜ ሀገራችን የስሜን አጋሜዎችን በመቶ እጥፍ በልጠው በኢኮኖሚ ይሄዳሉ ። ይህ ሁሉ እድል ያስመለጡዋቹሁ ወርቃማዎቹ ናቸው ከኢትዬዽያ አይናቹሁ ቀለም አያምርም ብለው እንድ አሮጌ አቁማዳ አውጥተው ሲወረውሩዋቹ ገበናቹሁ ታየ ያለ ኢተያዽ ስሜን አጋሜ ባዶ ቀፎ ናት ። አማሮች ብቻ ናቸው ተሽወደው ኤርትራ ከሄደች ኢትዬዽያ አንገቱዋ የተቆረጠች ዶሮ ት ሆናለች ብለው ያለቀሱት ። ጀግናዎቹ ግን የግመል መጠጫ ሁኑ በለው አስብን አበስበሱት ግዘት የወረስው የሙታን ቤት ይመስላል። ወይ ቅብጠት።

Re: eye-catching comments at PP town hall meetings

Posted: 26 Mar 2022, 17:32
by Abere
:lol: :lol: :lol:
Selam/ wrote:
26 Mar 2022, 11:18
ጦር ሜዳ ሳያዋጣ፣ ተመልሶ መጣ! Loser!

Kichamo - I thought you’re closing in on Addis Ababa to reclaim your confiscated Villa. What happened? ፊትህን በጨው አጥበህ ከተፍ አልክ። How many kilos did you lose? How more ashy do you look like? I can imagine for sure how worse your English has become. Reconsider the crash course I advised you years ago. KIFFU
Ethoash wrote:
26 Mar 2022, 11:04
Abere wrote:
26 Mar 2022, 10:43
Ethoash,

እንኩዋን በህይወት ተረፍክ። ከመቃብር አፈርህን አራግፈህ የተነሳህ ይመስላል - ።
ato Abere

አንድ ከሚደብረኝ ስው መሐል አንተ አንዱ ነህ። የተጠየከው ይህ ጥንብ ሽማግሌ ልሙጡ ባንዲራ እያለ ስላም ይመጣል ወይ ። ጎሳ የለም ዘር የለም እያለ ስላም ይመጣ ወይ። ሽማግሌ በእውነት ስላም እንድሚፈልግ አልጠራጠርም ለኢትዬዽያም ጥሩ ምኞት እንዳለው አምናለሁ። ግን ምኞት አይደለም እዚህ ጋ የሚስራው ። ስላም ዋጋ ይስከፍላል። ዋጋ ለስላም ለመክፈል ዝግጁ ነው ይህ ሽማግሌ ነው ጥያቄው ምንም ሌላ ተረት ተርት አታውራ ለዚህ መልስ ካለህ መልስ ህን ስጥ ።። ያለበለዚያ እኔ ግዜ የለኝም ካንተ ጋራ ሙግት።

ደግሞ ኤርትራዊ መሆን ህን አውቃለሁ ይሁን ብዬ ነው ወይይት የከፈትኩት ። የእናንተ ይስሜን አጋሜዎች ፍላጎት በደንብ ይገባኛል አማራን ተጠቅሞ ትግሬዎችን መወጋት ነው ፍላጎታቹሁ ይህ ደግሞ በፍፁም አይሆንም ጦሩነቱ አህቅቶዋል አሁን ያለው ሁሉም አሽናፊ መስሎ ለመታየት የሚናክርበት ግዜ ነው። ከዚያ በዋላ ሰላም ይወርድና የእድገት ጎዳና ይጀምራል የዛን ግዜ ሀገራችን የስሜን አጋሜዎችን በመቶ እጥፍ በልጠው በኢኮኖሚ ይሄዳሉ ። ይህ ሁሉ እድል ያስመለጡዋቹሁ ወርቃማዎቹ ናቸው ከኢትዬዽያ አይናቹሁ ቀለም አያምርም ብለው እንድ አሮጌ አቁማዳ አውጥተው ሲወረውሩዋቹ ገበናቹሁ ታየ ያለ ኢተያዽ ስሜን [deleted] ባዶ ቀፎ ናት ። አማሮች ብቻ ናቸው ተሽወደው ኤርትራ ከሄደች ኢትዬዽያ አንገቱዋ የተቆረጠች ዶሮ ት ሆናለች ብለው ያለቀሱት ። ጀግናዎቹ ግን የግመል መጠጫ ሁኑ በለው አስብን አበስበሱት ግዘት የወረስው የሙታን ቤት ይመስላል። ወይ ቅብጠት።

Re: eye-catching comments at PP town hall meetings

Posted: 26 Mar 2022, 21:10
by Abere
Ethoash,

አንተ እግዜር ሲፈጥርህ የተደብርክ ሰው እኮ ነህ። የድብት በሽታ ባይዝህ እኮ 27 ዓመታት ጊዜህን ህዝብ ከህዝብ በማጋጨት ባላቃጠልከው ነበር። የሰብዕና ችግር ስላለብህ እኮ ነው ጭንቅላትህ በጎሳ ትርኪምርኪ ወሬ የተሞላው። ውጤቱን ግን አየኸው - ደባ እራሱን ስለት ድጓሱን ይሉ ዘንድ እራሱን የትግራይን ህዝብ በላው - ወያኔን ታቅፎ እሽሩሩ ሲል። በተሸናፊንት እንጅ ከእንግድህ ከኦነግ ጋር የሚደራደረው የትግራይ ህዝብ በወያኔ ምክንያት ክብሩን አስደፈረ። ዛሬ ኦነግ-ብልጽግና ስለ አቡነ አረጋዊ የወንድ በር እያለ ይለምንልሃል። The Tigray people would have been much better during either during the Derg or Emeprial Haileselassie time for they have lost everything to OLF-PP.

ለመሆኑ ተሃዲሶ ገብተህ ወጣህ እንደ? ከመቼ ወድህ ነው አንተ ስለ ዐማራ ተቆርቋሪ የሆንከው። ወይስ መንግስቱ ሃይለማርያም እንዳለው ያ ይድሮው ዕብሪት ትንሽ ተነፈሰልህ - ዕድሜ ለፋኖ። ወርቃማ ነን ምናምን እንዳላልክ አሁን ደግሞ አጋሜ አጋሜ ማለት ጀምረሃል። ጥሩ ነው - እራሳህን ማወቅ ጀምረኻል። እኔ ጎሳ መጠሪያ ስያሜየ አይደለም - አበረ እባላለሁ። ኩሩ አበሻ ነኝ። በኢትዮጵያዊነቴ የማልደራደር። በደሜ ውስጥ አረንጓደ፥ብጫ፥ ቀይ ቀለማት ይገኛሉ።

Ethoash wrote:
26 Mar 2022, 12:36
Abere wrote:
26 Mar 2022, 10:43
Ethoash,

እንኩዋን በህይወት ተረፍክ። ከመቃብር አፈርህን አራግፈህ የተነሳህ ይመስላል - ።
ato Abere

አንድ ከሚደብረኝ ስው መሐል አንተ አንዱ ነህ። የተጠየከው ይህ ጥንብ ሽማግሌ ልሙጡ ባንዲራ እያለ ስላም ይመጣል ወይ ። ጎሳ የለም ዘር የለም እያለ ስላም ይመጣ ወይ። ሽማግሌ በእውነት ስላም እንድሚፈልግ አልጠራጠርም ለኢትዬዽያም ጥሩ ምኞት እንዳለው አምናለሁ። ግን ምኞት አይደለም እዚህ ጋ የሚስራው ። ስላም ዋጋ ይስከፍላል። ዋጋ ለስላም ለመክፈል ዝግጁ ነው ይህ ሽማግሌ ነው ጥያቄው ምንም ሌላ ተረት ተርት አታውራ ለዚህ መልስ ካለህ መልስ ህን ስጥ ።። ያለበለዚያ እኔ ግዜ የለኝም ካንተ ጋራ ሙግት።

ደግሞ ኤርትራዊ መሆን ህን አውቃለሁ ይሁን ብዬ ነው ወይይት የከፈትኩት ። የእናንተ ይስሜን አጋሜዎች ፍላጎት በደንብ ይገባኛል አማራን ተጠቅሞ ትግሬዎችን መወጋት ነው ፍላጎታቹሁ ይህ ደግሞ በፍፁም አይሆንም ጦሩነቱ አህቅቶዋል አሁን ያለው ሁሉም አሽናፊ መስሎ ለመታየት የሚናክርበት ግዜ ነው። ከዚያ በዋላ ሰላም ይወርድና የእድገት ጎዳና ይጀምራል የዛን ግዜ ሀገራችን የስሜን አጋሜዎችን በመቶ እጥፍ በልጠው በኢኮኖሚ ይሄዳሉ ። ይህ ሁሉ እድል ያስመለጡዋቹሁ ወርቃማዎቹ ናቸው ከኢትዬዽያ አይናቹሁ ቀለም አያምርም ብለው እንድ አሮጌ አቁማዳ አውጥተው ሲወረውሩዋቹ ገበናቹሁ ታየ ያለ ኢተያዽ ስሜን [deleted] ባዶ ቀፎ ናት ። አማሮች ብቻ ናቸው ተሽወደው ኤርትራ ከሄደች ኢትዬዽያ አንገቱዋ የተቆረጠች ዶሮ ት ሆናለች ብለው ያለቀሱት ። ጀግናዎቹ ግን የግመል መጠጫ ሁኑ በለው አስብን አበስበሱት ግዘት የወረስው የሙታን ቤት ይመስላል። ወይ ቅብጠት።

Re: eye-catching comments at PP town hall meetings

Posted: 27 Mar 2022, 11:34
by DefendTheTruth
Sam Ebalalehu wrote:
25 Mar 2022, 11:46
temari, I liked the video. I like the guy who is a government employee making 4000 Ethiopian birr. One of his statement is very true : without the labor and hard work of the poor the millionaires wouldn’t exist.
As for his claim we are coming in to bust your doors and move in, I advise him to cool it off. That is not the right way of protest. That is anarchy. He rather works hard with millions others to change Ethiopian politics.
As one of the speaker rightly points out with the current ethnic based politics the future is more alarming than the past.
Sam,

I was impressed by the man who said his group (the have-nots) will come for those who have it, when they may not have any other options left anymore. He is honest to the core, I don't see any fault for his honesty. He has told them frankly, now they have to deliver, failing to do so will engulf them. They have the choice.

Many people in the country (Ethiopia) lead a life standard that is very much luxurious even at the "westerners" standard, like the US or Europe. This hard working man, on the other hand, doesn't make the bare minimum of living, he has already said what it costs to rent a single room for a bed, 5000 Eth Birr.

In the place where I stay currently someone who lives on the so called welfare assistance gets not less than 1000 $ or €, effectivly much higher, if we take the additional offers (subsidies) for other expenditures, like basic insurances and other sorts of allowances, without doing anything in return.

This hard working man in Ethiopia, on the other hand, doesn't make even 100 $ or €, currently 1 $ or € is around 50 Ethiopian Birr, officially.

This is a shame, we can't help all, but we can help those who can work to earn a decent income that can support them for living.

They work but can't afford to live, is there anymore unjustice anywhere in this world?

Costs of living in Ethiopia and in those places of the "westerns" are not much different these days. The Ethiopian riches are living on the poor man's shoulder and this is not sustainable, empirically proven already by the experts in the field. The man told just this fact, so I don't see any guilt of any crime on his part. Patience has also a limit.

Perhaps more than any other his Ethiopian honesty was reflected in his other statement, where he publicly announced his monthly income. Such statements in the place I live can cost you the whole of your earnings. In my employee contract there is a clause explicitly banning me from stating the amount of my salary to anybody else, including my fellow co-employees. This is a taboo and no one exchanges about what he/she earns with others.

If I stated like this man in public what I earn, rest assured, I would have definitely been dismissed from my current job the next day, without any pre-warning or similar.

I am pretty sure, it is also the same with your current place of residence and employee, at least in many cases.

Much more interesting will be to find out why and how such differences came to existence in the two respective societies.

Why are some people around the world favoring dishonesty (cover-up) over honesty (transparency) and others are so honest to the core like this man in the video?

Understanding the cause of this could be an eye-opener for many still in deep-sleep.

I didn't see any fear or discomfort in stating that in public. This man earned my respect!

Re: eye-catching comments at PP town hall meetings

Posted: 27 Mar 2022, 12:29
by DefendTheTruth
Sam + Others,

here is the proof of what the man said, he told it as it is.

There is a simple maxim that should guide anybody involved in businesses.

Give someone (your employee) a hope and that hope makes him everything you would like of that someone.

The man in this video claims about so many properties robbed and he claims the robbers are his own employees. If the employee had a hope in his business, then they consider it their own future and take care of the items like their own.

He was saving at the cost of the poor and now he is running around in search of what he couldn't take care of ahead.

I am just trying to highlight the hypothetical scenario here, without trying to pre-judge in this case. But the scenario is not far-fetched.

Re: eye-catching comments at PP town hall meetings

Posted: 27 Mar 2022, 14:15
by temari

Re: eye-catching comments at PP town hall meetings

Posted: 28 Mar 2022, 15:46
by Ethoash
DefendTheTruth wrote:
27 Mar 2022, 12:29
Sam + Others,

here is the proof of what the man said, he told it as it is.

There is a simple maxim that should guide anybody involved in businesses.
አማራ ሲተርት

ሞኝ ይስቃል የአሞሌ ናዳ ሲናድ
ብልጥ ግን ያልቅሳል።

አሁን አንት ባንተ ቤት ብልጥ መሆንህ ነው አንድ አብታም ተስረቀ ብለህ መሳቕህ። የተስረቀው እኮ ቻይናው ነው። ቻይናው ሶስቴ ተስርቆ አራተኛ ቢስረቅ ኢትዬዽያን ትቶ ይሄዳል ማን ተጎዳ በዛ ላይ ተገጣጥሞ ያላለቀ ቲቪ ስርቀው ቅሌታቸው። ፖሊሶቹ ይህ ቲቪ ምንም እንዳይሽጥ ቲቪው ፓርት እንደሚጎደለው በተደጋሚ በቲቪ ማሳውቅ አለባቸው ሌቦቹን ደግሞ ምህረት በማረግ ቲቪውን እንዲመልሱ ማርግ ብቻል ጥሩ ነው ወይ ቅጣታቸውን በመቀነስ ። ሌላው ቀላሉ መንገድ ሁለቱን የጥበቃ ስራተኞች ለያይቶ አንዲ ሚስጥር እውጥቶ ተለቀቀ ማለት ነው ለአንዱ ። አንተም ሚስጥር አውጥተህ ተለቀቅ ማለት የዛን ግዜ ሳልቀደም ብሌ ሚስጥሩን ይዘክዝካል።

ሌላው ደግሞ ባለሀብቶች ከዚህ ትምህርት ውስደው በመጋዘናቸው ቪዲዬ መትክል አለባቸው ። አቅምም ባይኖራቸው አገር ቤት ብዙ የጥበቃ ቪዲዬ የሚስሩ ልጆች አሉ ቤት ህ ተቀምጠህ በቴሌፎንህ መጋዘን ምን እንደተፈጠረ የሚያሳይ ቴክኖለጂ የአገራችን ልጆች ፈጥረዋል ስለዚህ ከመስራቃቸው በፊት ይህንን ሲስተም ማስተከል ይጥቅማቸዋል ባል ነኝ።

ሌላው ደግሞ ሰራተኞቹን የብሔራዊ የጥበቃ ቁጥር በመስጠት የትም ቦታ ቢሄዱ የስረቁት ታሪክ ተከትሎዋቸው እንዲሄድ ማረግ ይህ ቀጥ ለጥ ብለው እንዲስሩ ያረጋል ስርቆትም ይቀንሳል ። በአሽራ የሚስጥ መታውቅያ ነው ይምለው። ይህ ድሀውን ይጎዳል ለሚሉ እንደውም ይጠቅመዋል ከስርቆት ነፃ የሆኑ ስራተኞች በመብራት ተፈልገው ይቀጠራሉ ስለዚህ ዋጋቸው ከፍ ይላል። ሀብታሙም ስራተኛውን ስለሚያምን ንግዱን ያስፋፋል ። ወዘተ