
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: እንክርዳድ
የታጨደው ስንዴ!
-------------------
ለመሪዎች ወንበር የታጨደው ስንዴ
እኩል ነው መርምሩት ከሞተው ዘመዴ።
ቶሎ እንደታጨደው እንደስንዴው ሁሉ
ለመሪዎች ወንበር አልቋል ሰው በሙሉ።
በዚህች በኔ ዘመን በዚች በኔ ዓለም
ለመሪዎች ወንበር ያልታጨደ የለም።
©ታደለ ሲሳይ

-------------------
ለመሪዎች ወንበር የታጨደው ስንዴ
እኩል ነው መርምሩት ከሞተው ዘመዴ።
ቶሎ እንደታጨደው እንደስንዴው ሁሉ
ለመሪዎች ወንበር አልቋል ሰው በሙሉ።
በዚህች በኔ ዘመን በዚች በኔ ዓለም
ለመሪዎች ወንበር ያልታጨደ የለም።
©ታደለ ሲሳይ

-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: እንክርዳድ
እንክርዳድ እንክርድድ የተንከረደደ
ስንዴ መስሎ ገብቶ ስንቱን አሳረደ::

ስንዴ መስሎ ገብቶ ስንቱን አሳረደ::
Re: እንክርዳድ
Rev,
ምግብማ ሞልቷል መች አምላክ ነሳኝ፣
የሰላም ሕይወት ነው እኔን የነሳኝ፤