Page 1 of 1
የኢትዮጵያ ሕዝብ የጎሳ አንድ ፓርቲ አምባገነንነት በቃ ብሏል! #NoMore Ethnocracy One Party Authoritarianism!
Posted: 22 Mar 2022, 14:11
by Horus
በዚች አገር የትግሬ ዘረኞች ለ27 አመት ያቆሙት የጎሳ አገዛዝ ዛሬ ኦሮሞችና ሌሎች የጎሳ አምባ ገነኖች አስፋፍተው ሊቀጥሉት ከተመኙ መልሱ አዲስ አብዮት ነው ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ የዎያኔ ትግሬ ሕገ መንግስትና የጎሳ ስርዓት እንዲለወጥ ነው! ሌላ የጎሳ ሌቦች ዘመነ መንግስት መሸከሚያ ሕዝቡ ትከሻ የለውም!
Re: የኢትዮጵያ ሕዝብ የጎሳ አንድ ፓርቲ አምባገነንነት በቃ ብሏል! #NoMore Ethnocracy One Party Authoritarianism!
Posted: 22 Mar 2022, 14:53
by Abere
ጎሳ የሚባል በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ ብቸኛው የፓለቲካ ቅራቅንቦ ከምድረ-ገጽ ከመጥፋት ውጭ ሌላ ዕጣ እና አማራጭ የለም። የጎሳ ፓለቲካ ፍሬ ጎምርቶ ደም እና እሬሳ አምርቷል። እንደ ቃርምያ የቀሩ ቁሞ አልቃሽ ትህነግ እና ኦነግ ጠዋት ማታ በሚድያ ቢለፈልፉ፤በትልቅ አዳራሽ ግብር ቢዘረጉ ጎሳ ፓለቲካ ከሞተ ከርሟል - ህዝብ የአብዮት ተጋባት አየር እየሸተተው ነው። አብዮት የግድ እየመጣ ነው።