አብይ ከደብረጽዮን ጋር ጋብቻ ለመፈጸም እየተነጋገረ ነው አሉ፡፡ ጥያቄው አብይ ከኢሳስያስ አፈውርቂ ጋር ፈጽሞት ለነበረው ጋብቻ ቀለበቱን መልሶለት ነው አዲስ ጋብቻ የሚፈጽመው?
Posted: 22 Mar 2022, 04:53
አብይ አህመድ ከደብረጽዮን ጋር ጋብቻ ለመፈጸም እየተነጋገረ ነው አሉ፡፡ ዋናው ጥያቄው አብይ አህመድ ከኢሳስያስ አፈውርቂ ጋር ፈጽሞት ለነበረው ጋብቻ ቀለበቱን መልሶለት ነው አዲስ ጋብቻ የሚፈጽመው?