Page 1 of 1

1948 ኦለምፒክ ፋና ወጊ ገረመው ደምቦባ !!

Posted: 22 Mar 2022, 02:36
by Horus
ኢትዮጵያ በፍጹም በአለም ኦለምፒክ በማትታወቅበት ዘመን፣ እንዳውሮፓ ቁጥር 1956 ኣ/ም ለንጉስ ሃይለ ስላሤ ደብድቤ በመጻፍ ኢትዮጵያ ሜልበርን አውስትራሊያ የአለም ኦለምፒክ እንድትካፈል ንጉሱን በማሳመን ይህቺ ታላቅ አገር የኦለም ኦለምፒክ አካል ሆና ከዚያም በኋላ ለመጡት ድንቅ የኢትዮጵያ አትሊቶች በር የከፈተው ፓዮኒር ፣ የመጀመሪያ የኦለምፒክ ብስክሌተኛ ታሪኩ ያልተዘከረው እንቁ ኢትዮጵያዊ የጉራጌ ክብር ገረመው ደምቦባን እወቁት!


Re: 1948 ኦለምፒክ ፋና ወጊ ገረመው ደምቦባ !!

Posted: 22 Mar 2022, 03:04
by Horus