Page 1 of 1

ዝንጀሮ ያረመው ጤፍ፤ቄሮ ያረመው ማትሪክ --- ጤፉ ከማሳ ተማሪውም ከትምህርት ማዕድ ይጠፋሉ።

Posted: 21 Mar 2022, 20:37
by Abere
ዝንጀሮ ያረመው ጤፍ፤ቄሮ ያረመው ማትሪክ --- ጤፉ ከማሳ ተማሪውም ከትምህርት ማዕድ ይጠፋሉ።

አንድኛው ሄዶ ሌላው ደናቁርት ተረኛ ሲመጣ ለጆሯችን የዘገነነን አሮጌው ጉድ ሂዶ ሌላ ጉድ ይመጣል። በወያኔ ዘመን አንድ የሚገርም ጉድ ነበር። ይህም በጥብቅ የሚተረጎመው በአማራ ክልል ብቻ ነው ብል ስህተት አይመስለኝ። እንድህ ነው - አንድ ተማሪ 8ኛ ክፍል ከወደቀ ወይም ከወደቀች ድጋሜ ትምህርት ቤት መግባት አይችልም ወይም አይችልም። በወጥታ ወንዱም እንደ አባቱ እርፍ ይጨብጣል ሴቷም ያለ እድሜ ጋብቻ እጣዋ ነው። ይህ ቅዱስ ያሬድ 7 ጊዜ ወድቆ በ8ኛው ያለፈውን ታሪክ ያቃረናል። 1 ጊዜ የወደቅ ደደን ከተባለ 7 ጊዜ የወደቀ ምን ሊባል ነው። የሚገርመው ደግሞ የኦሮሙማው ነው። ይኸኛው ደግሞ የጉድ ነገር በከፍተኛ ማዕረግ ኮሌጅ ያለፉትን እየመረጠ ይጥላል ። ፈተናው የታረመው በቄሮ ነው ማለት ነው - ይኸ ደግሞ ዝንጀሮን አምኖ የጤፍ አረም ተቀመጥልኝ ማለት ነው። አይ ኢትዮጵያ

Re: ዝንጀሮ ያረመው ጤፍ፤ቄሮ ያረመው ማትሪክ --- ጤፉ ከማሳ ተማሪውም ከትምህርት ማዕድ ይጠፋሉ።

Posted: 21 Mar 2022, 20:47
by sun
Abere wrote:
21 Mar 2022, 20:37
ዝንጀሮ ያረመው ጤፍ፤ቄሮ ያረመው ማትሪክ --- ጤፉ ከማሳ ተማሪውም ከትምህርት ማዕድ ይጠፋሉ።

አንድኛው ሄዶ ሌላው ደናቁርት ተረኛ ሲመጣ ለጆሯችን የዘገነነን አሮጌው ጉድ ሂዶ ሌላ ጉድ ይመጣል። በወያኔ ዘመን አንድ የሚገርም ጉድ ነበር። ይህም በጥብቅ የሚተረጎመው በአማራ ክልል ብቻ ነው ብል ስህተት አይመስለኝ። እንድህ ነው - አንድ ተማሪ 8ኛ ክፍል ከወደቀ ወይም ከወደቀች ድጋሜ ትምህርት ቤት መግባት አይችልም ወይም አይችልም። በወጥታ ወንዱም እንደ አባቱ እርፍ ይጨብጣል ሴቷም ያለ እድሜ ጋብቻ እጣዋ ነው። ይህ ቅዱስ ያሬድ 7 ጊዜ ወድቆ በ8ኛው ያለፈውን ታሪክ ያቃረናል። 1 ጊዜ የወደቅ ደደን ከተባለ 7 ጊዜ የወደቀ ምን ሊባል ነው። የሚገርመው ደግሞ የኦሮሙማው ነው። ይኸኛው ደግሞ የጉድ ነገር በከፍተኛ ማዕረግ ኮሌጅ ያለፉትን እየመረጠ ይጥላል ። ፈተናው የታረመው በቄሮ ነው ማለት ነው - ይኸ ደግሞ ዝንጀሮን አምኖ የጤፍ አረም ተቀመጥልኝ ማለት ነው። አይ ኢትዮጵያ

Abere the mad bere,
Keep ranting and keep dancing to entertain us!

Re: ዝንጀሮ ያረመው ጤፍ፤ቄሮ ያረመው ማትሪክ --- ጤፉ ከማሳ ተማሪውም ከትምህርት ማዕድ ይጠፋሉ።

Posted: 22 Mar 2022, 08:44
by Abere
S...un ኦሮሙማ ቄሮ :mrgreen:
sun wrote:
21 Mar 2022, 20:47
ቄሮ ኦሮሙማ ፈተና አረሞ ጨርሶ ሲዝናና :lol: