"የአፋር ሕዝብ ግልጽ የሆነ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ይፈልጋል" የአፋር ሕዝብ ፓርቲ ሊቀ መንበር አቶ ሙሳ አደም
"የት አለ አንድነት? እየፈረስን አንድነት አለ እንዴ? ለኢትዮጵያ ሕዝብም ሳንዋሽ እውነት እናውራ ቢባል፤ አሁን አንድ እየሆንን ነው ወይስ እየፈርስን ነው ያለነው?" የአፋር ሕዝብ ፓርቲ ሊቀ መንበር አቶ ሙሳ አደም - around 19:40
Re: "የአፋር ሕዝብ ግልጽ የሆነ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ይፈልጋል" የአፋር ሕዝብ ፓርቲ ሊቀ መንበር አቶ ሙሳ አደም
He could be more effective if he chooses to mobilize a national movement calling for an immediate ceasefire using his experience as the coordinator of the National Association of Political Parties. I don't think he will make any difference in the military activity when his party has zero say on the military operational decision making. PP holds all the cards.