Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

ዩኒቨርሲቲ የሚገባው በብቃት ፥ በብቃትና በብቃት ብቻ ነው።

Post by Tadiyalehu » 19 Mar 2022, 10:37


አማራ ነጋጠባ ሁሌ ከእንቅልፉ ሲነሳ የሚያደርገው ነገር ... "ጓዳዬ ምናለ?" ሣይሆን "ኦሮሞ ጓዳ ምናለ?" ብሎ ወደ ኦሮሚያ አንጋጦ በማየት ነው ቀኑን የሚጀምረው።
የኦሮሞው ጓዳው ከሞላ አማራ ሲያዛጋ ይውላል።
የኦሮሞ እርሻው ካማረ አማራ ይንጨረጨራል ፥ በምቀኝነት አይኑ ደም ይለብሳል።
የኦሮሚያ ተማሪዎች ውጤት ካማረም አማራ እንደተለመደው አይኑ ይቀላል። ፍራሽ አንጥፎ እዬዬ ሲል ይውላል። መድሎ ተደረገብኝ ይላል።
(ፈጣሪ ያሣያችሁ! እንዴት ዓይነት የቀነጨሩ ሰዎች እንደሆኑ?! ማሽን የሚያርመውን ፈተና ማሽን የሚያዳላ ይመስል መድሎ ተደረገብኝ ሲሉ?!)
ሰሞኑን ያጋጠመን ይህ ነው።
አምናና ካቻምናም በሌላ መልክ ነው እንጂ አጋጥሞን ነበር።
አይናችሁ አይቅላ!
እንደ ኦሮሚያ መንግሥት ሴከተሩን በትኩረት ተከታተሉ።
እንደ ኦሮሚያ ተማሪዎችና መምህራኖች ቀን ከሌሊት ሥሩ!
የኦሮሞ ተማሪዎች Physics እና Mathematics 100/100 ማምጣት የቻሉት በመልፋትና ተግቶ በማጥናት እንጂ እንደናንተ ልሙጥ የሚንሊክ ጨርቅ ተከናንቦና AK 47 ተሸክሞ ፎቶ ሲነሱ በመዋል አይደለም። ውትድርና ሞያ ነው። ሞያን ለባለሞያው ተዉት! ተማሪ ትምህርቱ ላይ ነው ማተኮር ያለበት!
አትቅኑ! በምቀኝነት አይናችሁ ደም አይልበስ!
እንደ ኦሮሞ ተማሪዎችና መምህራኖች በትጋት በትኩረት ሥሩ!
ዩኒቨርሲቲ የሚገባው በብቃት ፥ በብቃትና በብቃት ብቻ እንጂ በዘር አይደለም።
(በዚህ አጋጣሚ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ክብር ይገባሃል! በርታ! ኦሮሞ በሀቅ የሚሰራን ይወዳልና ከጎንህ ነው።)