Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13071
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 19 Mar 2022, 10:21
"ከወንድሜ ፕሬዝዳንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ጋር በሁለቱ አገራት ሁለትዮሽ ግንኙነት እና በአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። በሁለቱ እህትማማች አገሮች መካከል ያለው ታሪካዊ የዳበረ ግንኙነት ለቀጣይ ትብብር ጠንካራ መሰረት የጣለ ነው ።
ኢትዮጵያ በደምና አጥንታችን ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!
ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይባርክ!
ዐብይ አህመድ አሊ
መጋቢት 2014 ዓ.ም.
