መሬትና ባንክ የሚሰርቀው የጎሳ ቢሮ ከበርቴ የማትሪክ ፈተና ቢሰርቅ ምን ያስገርማል?!
Posted: 18 Mar 2022, 23:43
መፍትሄው ግን ተማሪ የተወሰነ ኮሌጅ ውስጥ ለመመዝገብ ሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያው ማትሪክ በተጨማሪ የኮሌጅ መግቢያ ፈተና መውሰድ ግዴታው መሆን አለበት! ይህን መፍትሄ ለፕሮፌር ብርሃኑ አድርሱልኝ! 2ኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ማለት ኮሌጅ መግቢያ ማለት አይደለም!!