Mereja.Forum
Skip to content
Search
Advanced search
Quick links
Unanswered topics
Active topics
Search
The team
FAQ
Login
Register
Board index
Ethiopian News & Opinion
Search
Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Email topic
Print view
1 post • Page
1
of
1
Wedi
Member+
Posts:
8649
Joined:
29 Jan 2020, 21:44
Gallas are destroying Ethiopia!! ወደ ዩኒቨርስቲ ከሚገቡ 152,000 ተማሪዎች መሀከል 130,000 ከኦሮሚያ ክልል መሆኑ ታውቋል።
Report this post
Quote
Post
by
Wedi
»
18 Mar 2022, 07:29
ወደ ዩኒቨርስቲ ከሚገቡ 152,000 ተማሪዎች መሀከል 130,000 ከኦሮሚያ ክልል መሆኑ ታውቋል።
ከጠሚው ንግግር ውስጥ ኦሮሚያን፤ከተግባሩ ውስጥ ደግሞ ኢትዮጵያን ማግኘት አይቻልም የምልህ በምክንያት ነው
ትምህርት ሚንስትር በእርግጥ ተሳስቶ ነው ወይስ ሆን ብሎ ? ምን ጉድ ነው እየተሰራ ያለው ?
መልካሙ ቁምልኝ የተባለ ተማሪ 10ኛ ክፍል ላይ 9 የትምህትር ዓይነት A ያመጣ ተማሪ ነው 12ኛ ክፍል ላይ 167 አምጥተሃል ተብሎ ነበር፣ ሲፈተሽ 589 ሆኗል።
.
አማኑኤል የተባለ ተማሪ የምስራቅ ጎጃም ተማሪ ነው ውጤቱ ግን 162 ነው ተባለ። ፈተናው እንደገና ሲታይ ግን ውጤቱ 162 ሳይሆን የአገሪቱ ትልቁ ውጤት 647 ሆነ።
. *********
ደቡብ ወሎ አጅባር መሠናዶ ከ 396 ተማሪዎች ያለፉት 65
ደቡብ ወሎ ተንታ መሠናዶ ከ 187 ተማሪዎች ያለፉት 6
ደቡብ ወሎ ወርጠጅ መሠናዶ ከ 114 ተማሪዎች ያለፉት 5 ሲሆን፣ በወረዳው በጠቅላላው 697 ተፈትነው 81 ተማሪዎች ብቻ አልፈዋል።
ደቡብ ወሎ ለገሀዲ ወረዳ 275 ተማሪዎች ተፈትነው ያለፉት 2ቱ ናቸው፣
ሰሜን ወሎ ጋዞ ወረዳ 350 ተፈትነው ወደ ዩንቨርስቲ ያለፉት 5ቱ ብቻ ናቸው፣
ደባርቅ ከተማ ደግሞ የተማሪ ውጤት ሲፈተሽ ከ110 ወደ 520 የተቀየረ ተገኝቷል። ከ994 ተማሪዎች 126 ብቻ ናቸው።
ዋግኽምራ ጋዝጊብላ ወረዳ 229 ተፈትነው ያለፉት 29 ብቻ ናቸው፣
በዳባት ወረዳ 1166 ተፈትነው ያለፉት 37ቱ ናቸው።
በምንጃር ወረዳ 350 ተማሪዎች ተፈትነው ያለፉት 5ቱ ብቻ አልፈዋል፣
ሰሜን ሸዋ መንዝ ቀያ ወረዳ ከተፈተኑት 500 ተማሪዎች ያለፉት 30 ብቻ ናቸው፣
ጃናሞራ ወረዳ 805 ተፈትነው ያለፉት 120 ተማሪ ብቻ ናቸው፣
ታች ጋይንት ደቡብ ጎንደር 1720 ተፈትነው ያለፉት ያለፉት 22 ተማሪዎች ብቻ ናቸው፣
ዋግኽምራ ጋዝጊብላ ወረዳ 229 ተፈትነው ያለፉት 29 ብቻ ናቸው፣
በዳባት ወረዳ 1166 ተፈትነው ያለፉት 37ቱ ናቸው።
በምንጃር ወረዳ 350 ተማሪዎች ተፈትነው ያለፉት 5ቱ ብቻ አልፈዋል፣
ሰሜን ወሎ ጋዞ ወረዳ 350 ተፈትነው ወደ ዩንቨርስቲ ያለፉት 5ቱ ብቻ ናቸው፣
ሰሜን ሸዋ መንዝ ቀያ ወረዳ ከተፈተኑት 500 ተማሪዎች ያለፉት 30 ብቻ ናቸው፣
ደቡብ ወሎ ለገሀዲ ወረዳ 275 ተማሪዎች ተፈትነው ያለፉት 2ቱ ናቸው፣
ጃናሞራ ወረዳ 805 ተፈትነው ያለፉት 120 ተማሪ ብቻ ናቸው፣
ታች ጋይንት ደቡብ ጎንደር 1720 ተፈትነው ያለፉት ያለፉት 22 ተማሪዎች ብቻ ናቸው፣
በደባርቅ ከተፈተኑ 994 ተማሪዎች ውስጥ ያለፉት 126 ብቻ ናቸው።
በኩታበር ወረዳ በሁለት መሰናዶ ትም/ቤቶች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከወሰዱ 485 ተማሪዎች በመንግስት ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ወንድ 27 ሴት 12 ድምር 39 ተማሪዎች ብቻ ናቸው።
በኩታበር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለፈተና ከተቀመጡት 167 ተማሪዎች መካከል 3 ወንድ የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ብቻ ያለፋ ሲሆን በተመሳሳይ በመሆነኛ መሰናዶ ት/ቤት ለፈተና ከተቀመጡት 318 ተማሪዎች መካከል 36 ተማሪዎች ብቻ ነው ያለፉት …
አዊ አንከሻ ወረዳ ሻሽና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት 216 ተማሪዎች ለፈተና ተቀምጠው አንድም ተማሪ ማለፊያ ነጥብ አላስመዘገበም ።
ምስራቅ ጎጃም ዞን ሰዴ ወረዳ፣ ከርነዋሪ አጠ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከ334 ተማሪዎች ተፈትነው፤ አንድም ያለፈ ተማሪ የለም።
ምንጃር ሸንኮራ አረርቲ መሠናዶ ከጠቅላላው ለፈተና ከተቀመጡት 572 ተማሪዎች "21 "ተማሪዎች ብቻ አልፈዋል
ምስራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ የቦቅላ ሁለተኛ ደረጃ ትምህር ቤት ከተፈተኑት 340 ተማሪዎች መካከል 3 ተማሪዎች ብቻ ናቸው ማለፍ የቻሉት ።
Please wait, video is loading...
Top
Post Reply
Email topic
Print view
1 post • Page
1
of
1
Return to “Ethiopian News & Opinion”
Jump to
Ethiopian News & Opinion
Open Forum
Current Affairs