Page 1 of 1
ዘሃበሻ፣ ኢሳትና መሰል ውታፍ ነቃይ በፈላበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ፣ ተወዛዋዥ አበበ በለው የተለያየ ሃሳብ ያላቸው እንግዶችን በማስተናገዱ፣ ብዙ ቢቀረውም፣ ይበል ሊባል ይገባል
Posted: 17 Mar 2022, 17:54
by eden
Re: ዘሃበሻ፣ ኢሳትና መሰል ውታፍ ነቃይ በፈላበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ፣ ተወዛዋዥ አበበ በለው የተለያየ ሃሳብ ያላቸው እንግዶችን በማስተናገዱ፣ ብዙ ቢቀረውም፣ ይበል ሊባል ይገባል
Posted: 17 Mar 2022, 19:56
by TGAA
Do you buy Ledetu's chest trumping statement that EPDRF economic policies were based on his vision , and Abiy also copied and pasted his policies to be successful in his initial stages. ወያኔስ ውታፍ ነቃይ ልደቱ ከአብይ ውታፍ ነቃይ ምንም ልዩነት የላቸውም ፤ አንዱን በአንዱ ስታጣፊው ያው ነው የሚሆነው ፤ ይሄን ቱሪናፋ አፉን ሳይከፍት ምን እንደሚወጣ ቀድሞ መናገር የሚቻል ውታፍ ነቃይ ነው ፤ ከአገልግሎት የወጣ ውታፍ ነቃይ ፤ ህዝብን ይኮንናል ፡፡
Re: ዘሃበሻ፣ ኢሳትና መሰል ውታፍ ነቃይ በፈላበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ፣ ተወዛዋዥ አበበ በለው የተለያየ ሃሳብ ያላቸው እንግዶችን በማስተናገዱ፣ ብዙ ቢቀረውም፣ ይበል ሊባል ይገባል
Posted: 17 Mar 2022, 20:53
by Digital Weyane
ኡስቲ ናይና ንግበር። አው ዘየግብአና ነገር ግብእ ምባል ይቕረየና።