በስመአም! የወሎ ኦሮሞ እስረኞች ዝውውር
Posted: 17 Mar 2022, 09:25
በወሎ ኦሮሞ ላይ እየሆነ ያለ ግፍ። ያለምንም ጥፋት ኦሮሞ ስለሆኑ ብቻ ከከሚሴ ዙሪያ እና ከጨፋ ዙሪያ ከሚገኙ ቀበሌዎች በብልጥግና የታሰሩ ኦሮሞዎች ናቸው።
ይህ ዛሬ በከሚሴ ውስጥ የሆነ ነው። ይህ ሁሉ ሰው በከሚሴ ደዋ ጨፋ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው የነበሩ ሲሆን በዝህ መልኩ ወደ ከሚሴ ማረሚያ ቤት እየወሰዷቸው ነው።
ይህ ዛሬ በከሚሴ ውስጥ የሆነ ነው። ይህ ሁሉ ሰው በከሚሴ ደዋ ጨፋ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው የነበሩ ሲሆን በዝህ መልኩ ወደ ከሚሴ ማረሚያ ቤት እየወሰዷቸው ነው።
Please wait, video is loading...