Page 1 of 1

አንድ ጓደኛዬ ከአሜሪካ፥ አቢይ ገና ሲመጣ፥ አዋሽና ኦሮምያ ምናምን የሚባሉ ባንኮች ውስጥ US200ሺ አስቀምጦ፥ ዛሬ ገንዘቡ ወደ US100ሺ ወርዶበት ኡኡ ይላል። የድህነት ወይስ የብልፅግና

Posted: 16 Mar 2022, 14:05
by EwnetYashenifal
አንድ ጓደኛዬ ከአሜሪካ፥ አቢይ ገና ሲመጣ፥ አዋሽና ኦሮምያ ምናምን የሚባሉ ባንኮች ውስጥ US200ሺ አስቀምጦ፥ ዛሬ ገንዘቡ ወደ US100ሺ ወርዶበት ኡኡ ይላል። የድህነት ወይስ የብልፅግና ፖርቲ?

Re: አንድ ጓደኛዬ ከአሜሪካ፥ አቢይ ገና ሲመጣ፥ አዋሽና ኦሮምያ ምናምን የሚባሉ ባንኮች ውስጥ US200ሺ አስቀምጦ፥ ዛሬ ገንዘቡ ወደ US100ሺ ወርዶበት ኡኡ ይላል። የድህነት ወይስ የብል

Posted: 16 Mar 2022, 14:39
by Digital Weyane
ጁንታዋይ ትግራዋይ ዎንድሜ፣ ኡውነት ያሽንፋል የሚል ሥም ይዘህ ስትዋሽ ቱኒሽ ኡንኳን አታፍርም? :roll: :roll: :roll:

Re: አንድ ጓደኛዬ ከአሜሪካ፥ አቢይ ገና ሲመጣ፥ አዋሽና ኦሮምያ ምናምን የሚባሉ ባንኮች ውስጥ US200ሺ አስቀምጦ፥ ዛሬ ገንዘቡ ወደ US100ሺ ወርዶበት ኡኡ ይላል። የድህነት ወይስ የብል

Posted: 16 Mar 2022, 19:04
by EwnetYashenifal
እንዴ ያልኩት እኮ እውነት ነው፥ ለምንድነው የማፍረው? ሂሳቡ አንተው ራስ ህ ልትሠራው ትችላለህ። ይኸውልህ፦ 2018 1 US = ETH 27.56; 2022, 1 US = ETH 50.88. Check it out yourself and do the calculations