Page 1 of 1
የብልፅግና ጉባኤው "የትግራይን ህዝብ ስቃይ ለመቅረፍ የተገኘውን ሰላማዊ አማራጭ ሁሉ እንጠቀማለን።" የሚለው ውሳኔ በፍጥነት ወደ ተግባር መቀየር አለበት - ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
Posted: 16 Mar 2022, 11:29
by sarcasm
ከብልፅግና ጉባዔ አንድ የተሰማው በጎ ነገር " የትግራይን ህዝብ ስቃይ ለመቅረፍ የተገኘውን ሰላማዊ አማራጭ ሁሉ እንጠቀማለን።" የምለው እንዳይረሳ።
በፍጥነትም ወደ ተግባር መቀየር አለበት። ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
Please wait, video is loading...
Re: የብልፅግና ጉባኤው "የትግራይን ህዝብ ስቃይ ለመቅረፍ የተገኘውን ሰላማዊ አማራጭ ሁሉ እንጠቀማለን።" የሚለው ውሳኔ በፍጥነት ወደ ተግባር መቀየር አለበት - ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
Posted: 16 Mar 2022, 11:54
by Abere
የካድሬዎች የተሳሳተ የተስፋ መኖ። ይህ ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ አይነት።
የትግራይ ህዝብ የስቃይ ምንጭ እራሱ ትግራይ ውስጥ ነው ያለው። ትህነግ ወያኔ የስቃይ ማዕበሉ መንስዔ ነው። ወያኔ የትግራይ ህዝብ ስቃይ እና ዕልቂት ማዕከለ-ማዕበል ነው። ይህ ማንኛውም ተራ ሰው የሚያውቀውን ሃቅ በመደባበቅ ለወንጀለኞች ጥላ ለመስጠት ሲባል ብቻ ብልጽግናን ቀንደኛ የሰላም እና የግጭት ምንጭ ማድረግ እራስን ማታለል ነው። እኔ ምን ሰለቸኝ ካድሬዎች ምናምንቴ እያመጡ የሚለጣጥፉት ነገር። ቅራቅንቦ ካድሬዎችን ወሬ ከመለቃቀም ለምን የትግራይን ህዝብ እንድሁም የሌላውን ኢትዮጵያዊ ህዝብ ችግር እንድፈታ በቁም ነገር ላይ መሳተፈ አስቸገረ። ወያኔ ይሁን ብልጽግና አስፈላጊ አይደሉም- የጎሳ ፓለቲካ እና ፌደሬሽን ያዘመረው መኸር ስቃይ መሆኑን አይተናል - እናት በአጋዚ በተገደለው ልጇ እሬሳ ላይ እንድት ቀመጥ፤ መናኩሳት በውርጋጥ እንድ ደፈሩ፥ ቤተ-ሰብ ቤት ተዘግቶበት እንድ ቃጠል፥ወተ የግፍ ግፍ ተፈጽሟል። ከዚህ የከፋ ምን እንድመጣ ነው?
Re: የብልፅግና ጉባኤው "የትግራይን ህዝብ ስቃይ ለመቅረፍ የተገኘውን ሰላማዊ አማራጭ ሁሉ እንጠቀማለን።" የሚለው ውሳኔ በፍጥነት ወደ ተግባር መቀየር አለበት - ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
Posted: 16 Mar 2022, 12:30
by Za-Ilmaknun
what is surprising is, TPLF now seeking solutions from OLF for the monumental adventurism it infatuated itself with and brought down the half a century project. The Tigre "political" class still thinks that hating on the poor Amhara farmers would be the road to redemption for the misery they immersed their people in, and bring them back to their short lasted hegemony.
Dereje Gereffa Tullu is having sleepless nights so that Tigre people once again would be able to be connected to power grids, and banks would once again be operating in that Region, and Tigres won't be making hundreds of miles journey just to have a few minutes telephone conversation with the immigrants in other parts of the country.

That is a country you created and that is a life style you brought up on yourselves. Gereffa Tullu is only rubbing your wounds with salt to see if there is any resistant left in your evil thinking.