Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/menen.haile.5/ ... 2059863542ነጻ ትግሉ ተጧጡፏል!
ትግራይ 45 ዓመት ሙሉ ባሰቃዩዋት እሾህ አሜከላዎች አማካኝነት በረሃብ እየተቆላች ባለችበት ባሁኑ ሰዓት፣ በአዲግራትና አድዋ ሰዎች መካከል ነጻ ትግሉ ተጧጡፏል፣ አሸናፊውም በቅርቡ ይለያል።
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ነጻ ትግሉ ተጧጡፏል!
Where is Halafi! He needs to do something before Agames finish the Adwans!
Ejersa wrote: ↑14 Mar 2022, 09:49ትግራይ 45 ዓመት ሙሉ ባሰቃዩዋት እሾህ አሜከላዎች አማካኝነት በረሃብ እየተቆላች ባለችበት ባሁኑ ሰዓት፣ በአዲግራትና አድዋ ሰዎች መካከል ነጻ ትግሉ ተጧጡፏል፣ አሸናፊውም በቅርቡ ይለያል።Please wait, video is loading...https://www.facebook.com/menen.haile.5/ ... 2059863542
Re: ነጻ ትግሉ ተጧጡፏል!
ቢረፍድም እጅ አጣጥፎ በጭቆና እና በበደል ከመኖር የተመረጠ ነው። የትግራይ ህዝብ ሌላ ከዚህ ውጭ ምን አማራጭ አለው? የትግራይ ህዝብ ውርደት፥ስደት እና ውድቀት የሆነው ወያኔ የሚሉት በአብዛኛው የዐድዋ እርኩሳን የፈጠሩት የሽፍታ ድርጅት ነው። ከዚህ በፊትም አንድ የትግራይ ክፍለ ሀገር ሰው ትግራይን ለሁለት በመክፈል የእራሳችን ክልል እንፈጥራለን የሚል ማስጠንቀቂያ ሲያሰማ ነበር።
የትግራይ ህዝብ መፍትሄ እኮ በደንብ ግልጽ ነው። ግን አይቀበሉም። እርሱም
1ኛ) ወያኔን ማጥፋት-
2ኛ) ከአማራ እና ኤርትራ ጋር በፍጹም በምንም ምክንያት ግጭት እና የማያስፈልግ ይገባኛል ንትርክ አለመግባት። የወያኔን ትርክት እና አባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ቅዠት መተው።
3ኛ) ኢትዮጵያን ማፍቀር - አረንጓደ፥ ቢጫ እና ቀይ ሰንደቋን ማህተም ማድረግ።
ከዚህ ውጭ ትግራይ መቸም ቢሆን አያልፍላት- መከራ ነው። ኢትዮጵያ መቸም ላትፈርስ ለምን በከንቱ የትግራይ ህዝብ እንባውን እንደሚያፈስ እኩይ ወያኔ አቅፎ ብቻ ይገርማል።

This is the only way the Tigray people need to do. They have no choice except for avoiding the delusional guys like Halafi!
Abere wrote: ↑14 Mar 2022, 10:57ቢረፍድም እጅ አጣጥፎ በጭቆና እና በበደል ከመኖር የተመረጠ ነው። የትግራይ ህዝብ ሌላ ከዚህ ውጭ ምን አማራጭ አለው? የትግራይ ህዝብ ውርደት፥ስደት እና ውድቀት የሆነው ወያኔ የሚሉት በአብዛኛው የዐድዋ እርኩሳን የፈጠሩት የሽፍታ ድርጅት ነው። ከዚህ በፊትም አንድ የትግራይ ክፍለ ሀገር ሰው ትግራይን ለሁለት በመክፈል የእራሳችን ክልል እንፈጥራለን የሚል ማስጠንቀቂያ ሲያሰማ ነበር።