Page 1 of 1

ህወሃት በስልጣን ዘመኗ ዕድሜያችንን በ24 አመት አራዘመችው።

Posted: 14 Mar 2022, 09:08
by sarcasm
ህወሃት በስልጣን ዘመኗ ዕድሜያችንን በ24 አመት አራዘመችው። እኛም ውለታዋን ለመክፈል እድሜዋን አሳጥረን አባረርናት።
¤
አኛ እድሜዋ ስላጠረ ቅር አይለንም። አይቆጨንም። ሂዊ ደግሞ እድሜያችንን በማራዘሟ እንዴት እንደሚቆጫት አስበው! 😁😁😁
Please wait, video is loading...