-
free-tembien
- Member
- Posts: 1702
- Joined: 02 Jul 2015, 20:56
Re: "ልኡል ራስ መንገሻ ስዩም"ስለ ራያና ወልቃይት ታሪካዊ ማብራሪያ
werada mengesha seyoum is a spinless wishy-washy agame. in his first interview with voa he said tigray border is tekeze. then later after woyane started attacking him he gave interview with woyane tv told a total fake story. a typical zigzag heart agame liar with no self respect. werada liar!
Re: "ልኡል ራስ መንገሻ ስዩም"ስለ ራያና ወልቃይት ታሪካዊ ማብራሪያ
Here is Ras Mengesha Seyoum telling the truth as it should be told. You don't have to twist this old man's hand to make him lie. What pervert bunch.
Re: "ልኡል ራስ መንገሻ ስዩም"ስለ ራያና ወልቃይት ታሪካዊ ማብራሪያ
እንቶ ፈንቶ ወሬ ነው። ለመሆኑ የኢትዮጵያ ታሪክ እና አስተዳደር ከዐጼ ዮሀንስ ይጀምራል ያለው ማነው?
የራያ ኮረም አላማጣ ህዝብ ትግል የጀመረው እራሱን ዐጼ ዮሀንስን ወራሪ በማለት ነው። የራያ ኮረም አላማጣ ህዝብ ለዐጼ ዮሀንስ አንገብርም በማለት የትግሬ ግዛት አለመሆኑን እና ድር ማጉ ወሎ ቤተ-አማራ በማረጋገጥ በትግል ላይ ነበር። አንድም ወቅት ትግሬ ሁኖ አያውቅም።የራያ ህዝብ ዐጼ ዮሀንሥ ይዋጋ ነበር። በዚህም ምክንያት ራያን ማስገበር ተስኗቸው የእንግሊዝን እርዳታ መሳርያ እስከ መጠየቅ ደርሰዋል። ይህ የራያ ህዝብ ትግል መቋቋም አቅቷቸው የመሳርያ ፍለጋ ዕዳ በመግባተቸው ነው ከድርቡሽ ሽፍታ ጋር በመጨረሻ በእንግሊዝ ጣጣ ህይወታቸውን ያጡት። የአጼ ዮሀንስ ዘመን ከዚህ ግባ የሚባል ነገር አይደለም። ራያ ቤተ አማራ ነው። የትግራይ ህዝብ በሰላም መኖር ከፈለግ እንቶ ፈንቶ ወሬ በመቀራረም ከአማራ ጋር ዘላቂ ግጭት ውስጥ ባይገባ ይሻላል። የሁመራ እና ወልቃይት ጉዳይም እንድሁ እንቶ ፈንቶ የወያኔ ትርክት ነው።

Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: "ልኡል ራስ መንገሻ ስዩም"ስለ ራያና ወልቃይት ታሪካዊ ማብራሪያ
You don't have to force the old man to lie to justify your destructive expansions. WolQayit has always been the nucleus of what destroys Tigre. Keep dreaming if it helps sooth your sour loss, otherwise what you should be worrying about is the genocide that you committed against the indigenous people and the soon to come justice.