Page 1 of 1

የጎሳ ፓላቲካ እና የጎሳ አስተዳደር የመጨረሻው ዑደት ደረጃ ደርሶ ጎማው በመተንፈስ ላይ ነው። እርስዎ በዚህ ይስማማሉ?

Posted: 13 Mar 2022, 15:06
by Abere
ሀ) አዎን ፤ ሩጫውን ጨርሶ ቀጥ ብሎ ቁማል። አርጅቷል፡ በቅርቡ አብዮት ይበላዋል።

ለ) አልስማማም። ምክንያቱም የውጭ ሃይሎች ተሟሙተው ያስቀጥሉታል።

ሐ) ሌላ የተለየ ምክንያት። ይገለጽ---------------------