A day with the first Ethiopia female Airbus Captain
Posted: 13 Mar 2022, 13:00
Horus,Horus wrote: ↑13 Mar 2022, 13:51ለዚያች ለተጠቃች ለተጎዳች አገር
መድሃኒቷ እንዲሆን እሱን መሾም ነበር።
(ከአዲስ አለማየሁ ፣ ፍቅር እስከ መቃብር ውስጥ ለአበጀ በለው ከተገጠመለት)
ትላንት አቢይ አህመድ ሁለት ም/ጠ/ሚ ሊሾም ነው ሲባል እኔ በእርግጠኘት አንዱ ሴት ትሆናለች ብዬ ስጽፍ ነበር! ምክንያቴ ደሞ እዚህ የምታዩዋት ቃልኪዳን ግርማ አይነቶቹ እንቁ የኢትዮጵያ ክብሮች ናቸው ። ቀንና አመቱን ሙሉ በጎሳ ነጋዴዎች፣ በጎሳ ሌቦች፣ በጎሳ ደንቆሮች ተበሳጭቼ በኢትዮጵያዊነቴ የሚያኮሩኝ እነዚህ የሰማይ ንግስትታ፣ እነዚህ የደመና በላይ ልዕልታት ናቸው። አቢይ አህመድ በ1600 የጎሳ ሌቦች ተከቦ አንዲት ሴት ምክትል ጠ/ሚኒስትር አለ መሾሙ ማሳዘን ብቻ ሳይሆን የእሱም የማሰብ ችሎታ እንድንጠይቅ ያስገድደናል!
DDTDefendTheTruth wrote: ↑13 Mar 2022, 18:06Horus,Horus wrote: ↑13 Mar 2022, 13:51ለዚያች ለተጠቃች ለተጎዳች አገር
መድሃኒቷ እንዲሆን እሱን መሾም ነበር።
(ከአዲስ አለማየሁ ፣ ፍቅር እስከ መቃብር ውስጥ ለአበጀ በለው ከተገጠመለት)
ትላንት አቢይ አህመድ ሁለት ም/ጠ/ሚ ሊሾም ነው ሲባል እኔ በእርግጠኘት አንዱ ሴት ትሆናለች ብዬ ስጽፍ ነበር! ምክንያቴ ደሞ እዚህ የምታዩዋት ቃልኪዳን ግርማ አይነቶቹ እንቁ የኢትዮጵያ ክብሮች ናቸው ። ቀንና አመቱን ሙሉ በጎሳ ነጋዴዎች፣ በጎሳ ሌቦች፣ በጎሳ ደንቆሮች ተበሳጭቼ በኢትዮጵያዊነቴ የሚያኮሩኝ እነዚህ የሰማይ ንግስትታ፣ እነዚህ የደመና በላይ ልዕልታት ናቸው። አቢይ አህመድ በ1600 የጎሳ ሌቦች ተከቦ አንዲት ሴት ምክትል ጠ/ሚኒስትር አለ መሾሙ ማሳዘን ብቻ ሳይሆን የእሱም የማሰብ ችሎታ እንድንጠይቅ ያስገድደናል!
I have to laugh, you are now not even in a position to differentiate between a party congress and a parliamentary session.
The latter is entitled to elect (endorse) the members of the government while the party congress has no authority to indulge itself in such issues.
PM and Deputy PM(s) are part (members) of the government and a party congress has no issue to deliberate on them. Get that straight.
I have asked you (and any other body interested in the issue at hand here) before about if you are demanding the demolishing of ጎሳ then provide a replacement tool, we can get rid of it afterwards, provided you can suggest a feasible alternative: You didn't provide such an alternative so far. I am in favor of demolishing these ethnicity based institutions in the country but couldn't find so far any means to overtake the role(s) these institutions are playing in our current set-up or our national issues.
If in the name of getting rid of ጎሳ ፖልትክስ the likes of that ሞላላ ራስ is wishing to deprive me my rights (and that of millions others in the country), then we are going to reconsider about our common home. ሞላላ ራስ is not that serious but I don't see you saying anything about such polarizing figure in the current political environment of the country.
I am against all polarizing figures (actors) in the political landscape, be they from "my side" or the other side.
If you denounce Jawar Mohammed and then fail to do so for ሞላላ ራስ, then your own credibility is at stake and your seriousness is questionable.
Peopel run to ጎሳ ፖልትክስ to remedy clear and evident social problems (ills) in the country and some of those problems have been remedied by the ጎሳ ፖልትክስ. The problem is that the side-effects are outweighing the benefits, as it stands now. So, it seems to me not sustainable, we need to look for a different solution, which should, in minimum, stop the reactionary forces in the country, who are trying to grap power by all means (and dominate others). That shouldn't happen, power should be taken by only democratic means in the future Ethiopia.
Let me give you one more tip here, if you like take as an orientation to shape your future discussion about the issue here.
Forget about if ጎሳ ፖልትክስ should be demolished or not for a while and answer the question of how Ethiopia should look like in the future, that may help to lead a fruitful discussion about the issue at hand here.
I raised similar question before but no one wanted to take a notice about it, here below.
The Cardinal Question of Ethiopians
In my view Abiy could possibly be not an ideal leader but currently preferable than the rest. At least he can give me hope, where everybody around is just telling about a doomsday scenarios (Ethiopia at cross-road comes to mind here, or ተነስ ፍለጥ ቁረጥ፣ ጨፍጭፍ ወዘተርፈ).
He aspires to reach high, he could stumble himself but at least tried his best. So, he is my favorable leader for the time being, at least.
You can like him or dislike him but no one can reasonably deny his aptitude of a keen strategist politician.
Defend,DefendTheTruth wrote: ↑ wrote: ↑13 Mar 2022, 19:27Horus,
I have to laugh, you are now not even in a position to differentiate between a party congress and a parliamentary session.
The latter is entitled to elect (endorse) the members of the government while the party congress has no authority to indulge itself in such issues.
PM and Deputy PM(s) are part (members) of the government and a party congress has no issue to deliberate on them. Get that straight.
Horus wrote: ↑13 Mar 2022, 19:27Horus,Horus wrote: ↑13 Mar 2022, 19:27DDT
ለረጅሙ ጥያቄህ አጭር መልስ ልስጥህ! አቢይ ማለት የብልጽኛ ፓርቲ ማለት አይደለም። አቢይ ማለት የጎሳው መንግስት ለ30 አመት ትግሬ ያቆመው መንግስት አይደለም። እኔ አቢይ በብዙ መንገድ እወደዋለሁ። ግን እሱ አንድ ሰው ነው በቃ ። ሂድን ንግግሮቹን ስማ! ፓርቲው በሙሉ ሌባ ነው ሲል ነው የከረመው ። ወንጪ ሪሶርት ሊያሰራ ሲሞክር ሺመልስና ሸኔ ሆነው ነው መኪናዎቹን ያቃጠሉት ። አቢይኮ ወለጋን በግሩ አይረግጣትም፣ ትግሬንም ፣ አሁን ደሞ አማራ ። አቢይ የሚናገረውን ለመስራት ከፈለገ ከከበቡት የጎሳ ሌቦች በመላቀቀ ከኢትዮጵያዊያን ጋር ማበር አለበት ። ማሻሻያ ሪፎርም የሚላቸው 4 አመት ሆናቸው ወጥቶ ያሳየን! ሲቸር የኢትዮጵያ ቃላት መወርወር ሲረጋጋ ስለ 11 ሚሊዮን ሌቦች ያላቸውን ያፍሪካ ትልቁ ፓርቲ እያለ እራሱን ሲጣረስ መኖር የለበትም። ልድገምልህ የጎሳ ድርጅት ሌቦች ላይ ቆሞ የሚያስባቸውን ትላልቅ ነገሮች በጽፉም አያሳካም ። ስለ ጃዋርና እስክንድር ሂድና ጠይቃቸው እኔና እነሱ የተለያየ ፕላኔት ላይ ነው የምንኖረው! ግን አቢይ ከኢትዮጵያ ዜጎች ጋር ያለውን ትስስር ካላጸዳና የሶሺያ መሰረቱ ማን እንደ ሆና ካላወቀ ተምልሶ ለነጃዋርና እስክንድር በሩን ወለል አድርጎ የጣቸዋል ! ከዚያ በተረፈው እስቲ ህገ መንግስቱ ክርክር ሲደረግበት የሁሉም አቋም ይታያል። አንድ የኢትዮጵያ ዜጋ ድምጽ ሳይሰጥበት ህግ የተባለው የትግሬ ልብ ወልድ አሁን ሕዝብ ድምጽ ሳይሰጥበት መሻር አይቻልም የሚለው ያቢይ ሎጂክ የሱን ስልጣን ስለሚንድበት እንጂ ከዚህ የባሰ ዉሸት የለም። ሌባ ላመሉ ቅቤ ይልሳል ይባላል። ብልጽኛ የሚባለው የጎሳ ቢሮ ከበርቴ የኢትዮጵያዊንን ጥያቄ ይምልሳል። አምቢ ካለም በሌላ አብዮት ይወርዳል ። ይህ ደሞ የኢትዮጵያዊያን ታሪክ ነው አትርሳ!
I agree.
As I see it, the closest he can ally with to implement his vision at this moment, with all its draw backs, is Fano; he needs to build a national Fano type coalition as a power base. Fano is not doing it for pay or secession but, for one country.
BTW, without Eskinder, p2 would be boring! He's their reflection; every time they attack him, we see and read their weaknesses all over the place.
Cheers!
Horus wrote: ↑13 Mar 2022, 13:51ለዚያች ለተጠቃች ለተጎዳች አገር
መድሃኒቷ እንዲሆን እሱን መሾም ነበር።
(ከአዲስ አለማየሁ ፣ ፍቅር እስከ መቃብር ውስጥ ለአበጀ በለው ከተገጠመለት)
ትላንት አቢይ አህመድ ሁለት ም/ጠ/ሚ ሊሾም ነው ሲባል እኔ በእርግጠኘት አንዱ ሴት ትሆናለች ብዬ ስጽፍ ነበር! ምክንያቴ ደሞ እዚህ የምታዩዋት ቃልኪዳን ግርማ አይነቶቹ እንቁ የኢትዮጵያ ክብሮች ናቸው ። ቀንና አመቱን ሙሉ በጎሳ ነጋዴዎች፣ በጎሳ ሌቦች፣ በጎሳ ደንቆሮች ተበሳጭቼ በኢትዮጵያዊነቴ የሚያኮሩኝ እነዚህ የሰማይ ንግስትታ፣ እነዚህ የደመና በላይ ልዕልታት ናቸው። አቢይ አህመድ በ1600 የጎሳ ሌቦች ተከቦ አንዲት ሴት ምክትል ጠ/ሚኒስትር አለ መሾሙ ማሳዘን ብቻ ሳይሆን የእሱም የማሰብ ችሎታ እንድንጠይቅ ያስገድደናል!
Here again your logical fallacy. Abiy is in power in the name of his party. The party can dismiss him anytime it deemed necessary. I have told you this simple logic multiple times before but you seem incapable to grasp a simple fact.Horus wrote: ↑13 Mar 2022, 19:27
DDT
ለረጅሙ ጥያቄህ አጭር መልስ ልስጥህ! አቢይ ማለት የብልጽኛ ፓርቲ ማለት አይደለም። አቢይ ማለት የጎሳው መንግስት ለ30 አመት ትግሬ ያቆመው መንግስት አይደለም። እኔ አቢይ በብዙ መንገድ እወደዋለሁ። ግን እሱ አንድ ሰው ነው በቃ ። ሂድን ንግግሮቹን ስማ! ፓርቲው በሙሉ ሌባ ነው ሲል ነው የከረመው ። ወንጪ ሪሶርት ሊያሰራ ሲሞክር ሺመልስና ሸኔ ሆነው ነው መኪናዎቹን ያቃጠሉት ። አቢይኮ ወለጋን በግሩ አይረግጣትም፣ ትግሬንም ፣ አሁን ደሞ አማራ ። አቢይ የሚናገረውን ለመስራት ከፈለገ ከከበቡት የጎሳ ሌቦች በመላቀቀ ከኢትዮጵያዊያን ጋር ማበር አለበት ። ማሻሻያ ሪፎርም የሚላቸው 4 አመት ሆናቸው ወጥቶ ያሳየን! ሲቸገር የኢትዮጵያ ቃላት መወርወር ሲረጋጋ ስለ 11 ሚሊዮን ሌቦች ያላቸውን ያፍሪካ ትልቁ ፓርቲ እያለ እራሱን ሲጣረስ መኖር የለበትም። ልድገምልህ የጎሳ ድርጅት ሌቦች ላይ ቆሞ የሚያስባቸውን ትላልቅ ነገሮች በጽፉም አያሳካም ። ስለ ጃዋርና እስክንድር ሂድና ጠይቃቸው እኔና እነሱ የተለያየ ፕላኔት ላይ ነው የምንኖረው! ግን አቢይ ከኢትዮጵያ ዜጎች ጋር ያለውን ትስስር ካላጸዳና የሶሺያ መሰረቱ ማን እንደ ሆና ካላወቀ ተምልሶ ለነጃዋርና እስክንድር በሩን ወለል አድርጎ የጣቸዋል ! ከዚያ በተረፈው እስቲ ህገ መንግስቱ ክርክር ሲደረግበት የሁሉም አቋም ይታያል። አንድ የኢትዮጵያ ዜጋ ድምጽ ሳይሰጥበት ህግ የተባለው የትግሬ ልብ ወልድ አሁን ሕዝብ ድምጽ ሳይሰጥበት መሻር አይቻልም የሚለው ያቢይ ሎጂክ የሱን ስልጣን ስለሚንድበት እንጂ ከዚህ የባሰ ዉሸት የለም። ሌባ ላመሉ ቅቤ ይልሳል ይባላል። ብልጽኛ የሚባለው የጎሳ ቢሮ ከበርቴ የኢትዮጵያዊንን ጥያቄ ይምልሳል። አምቢ ካለም በሌላ አብዮት ይወርዳል ። ይህ ደሞ የኢትዮጵያዊያን ታሪክ ነው አትርሳ!