Page 1 of 1

ክቡር Dr. Abiy

Posted: 12 Mar 2022, 15:28
by Fed_Up
የምትከበረው እና አገርህን የብልጽግና እድገት እና ተምሳሌነት እውን የምታደርገው ምእራባውያንን ፈርተህ ወይም እግር ስመህ ሳይሆን የቆምክበትን መሬት (አላማ) ጸንተህ ስትይዝ ነው:: ታሪክ ከአንተ በላይ እንደማላውቅ እርግጠኛ ነኝ ሆኖም ከምንያቸው እና ከአለፋት ታሪክ እደምናውቀው ምእራባውያን አገር ሲያፈርሱ ጥቅማቸውን ሲይሯሩጡ እንጂ ለማንም አገር (በተለይ ለአፍሪካ) ግድ እንደሌላች ወይም እምናውቀው /ለምሳሌ ለምእራባዊያን ሳያጎበድዱ በጽናት የቆሙት አገሮች በጥቂቱ እነ ቱርክ ቻይና ሲንጋፖር ኪዩባ ሰሜን ኮርያ ማሌዥያ ኢራን .. ዛሬ አገራቸውን አሳድገው በሁለት እግራቸው ቆመው ተፈርተው እና ተከብረው እየኖሩ ነው: 1000 አመት አይኖርም ግን ታሪክን ሰርቶ ማለፍ ግን ስምን ለዝንት አለም ያስጠራል ዘርንም ያስከብራል:: ሰለዚህ ለጉልበተኛ አጎብድዶ ሳይሆን .. ሌት ተቀን ተሰርቶ ተለፍቶ ነው አገር የሚቆየው:: ዛሬ እግሬን ሳሙኝ ልፈንጫባችሁ .. ያአለ እኔ ባርኮት እና ፈቃድ መተንፈስም መኖርም አትችሉም የሚሉት ምእራባውያን አንድ ወቅት እንደኛ በድህነት አረንቋ የሚላንቁጡ .. በበሽታ እና እርዛት የሚያልቁ .. በጦርነት ኢሰብኣዊነት በሞላው ሁኔታ የሚገዳደሉ ...ነበሩ ሆኖም ቆም ብለው አስበው ሃይላቸውን በሰብአዊ ግንባታ እና ስራ ጠምደው እና ተደራጂተው አሁን ያሉበት ደረጃ ደርሷል:: እናም አንድ መረሳት የሌለበት ነገር እነሱ እንደኛ በ9 ወር ይወለዳሉ .. ይበላሉ .. ያአራሉ ... ይታመማሉ... ያረጃሉ .. ይሞታሉ:: ምን ከእኛ የተለየ ነገር የላቸውም በተፈጥሮም አይበልጡም ... ምንም የተለየ መሎኮታዊ ሃይል የላቸቅም:: እናም ለምን ይፈራሉ? የሚፈሩት ሰለተደራጁ ነውው:: የሚፈሩት ጠንክረው ጀነሬሸንቸውን በስራ እና ትምህርት(ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ) ስላሰለጠኑ:: ይህን በማድረግ በተለይ በአሁኑ ሳይንስ እና ቴክኖዎሎጂ ታግዞ ህዝብህን በመቀየር በአጭር ጊዜ ከጥገኝነት እና ከመንበርከክ ማላቀቅ የግዴታ ውዴታህ አድርግ:: የፈረንጂ ጫማ መሳም ..ቀጥሎ የላስልኝ ጥያቄ ያመጣል እንጂ .. "አመስግናለሁን" አያስከትልም እንዲሁም የምትመራውን 110 ሚሊዬን ህዝብ መከራን ከማብዛት ውጭ::

ምእራባውያን ጥቅማቸውን እንጂ የአንተን እና የህዝብህን ጥቅም ለነሱ ከመጤፍ ነው:: ከዩክሬን ሁኔታ መማር መልካም ነው:: የድሃይቱን አገርህን ህዝብ ከዘመናት ድህነት በዘር ተቧድኖ ነፃ በማውጣት አንድ አገር አንድ ህዝብ መርተህ ለልጆችህ ኩራት ለመጭ ትውልድ መመኪያ የሆነች ሰላማዊት ኢትዮጵያ ገንብተህ ታሪክ ትስራለህ ብዬ አምናለሁ:: ካልሆነ ግን ወይ ይህን እድል ያመልጥሓል ወይም ስልጣን ላይ ከቆየህ ታሪክ በመጥፎ ይዘክርሃል:: ምርጫው ያአንተው ነው::

Re: ክቡር Dr. Abiy

Posted: 12 Mar 2022, 17:07
by Axumezana
የኢሳያስ፤ አፈወርቂ፥ የመጨረሻ፥ ኑዛዜ!

Re: ክቡር Dr. Abiy

Posted: 12 Mar 2022, 17:31
by Fed_Up
Axumezana wrote:
12 Mar 2022, 17:07
የኢሳያስ፤ አፈወርቂ፥ የመጨረሻ፥ ኑዛዜ!
ተንከባላዩ አጋሜ

አቦ ዞር በል...ኢሳያስ አቃዥቶ ሊገልህ ነው:: ገና "ኢሳያስ" እያስባልንህ እንቀብርሃለን::

Re: ክቡር Dr. Abiy

Posted: 12 Mar 2022, 17:46
by Axumezana
ለትግረዋይ ፤ አለቃህ፤ መቆርቆርሕ፥ አይጠላም!

Re: ክቡር Dr. Abiy

Posted: 12 Mar 2022, 18:03
by Fed_Up
Axumezana wrote:
12 Mar 2022, 17:46
ለትግረዋይ ፤ አለቃህ፤ መቆርቆርሕ፥ አይጠላም!
የሾቀ ጂብ አለቃ አይደለም ጎረቤትም እንዲኖረኝ አልፈቅድም:: የሾቀ ጂብ ጋር የሚጎራበት ዝምብ ብቻ ነው:: ችጋራም አጋሜ

አክሱምቅዘናሙ ጌቶችህን ፋኖን እንዳልጠራብህ :P :lol: ...

Re: ክቡር Dr. Abiy

Posted: 12 Mar 2022, 20:03
by Axumezana
Fano & TDF will sallow Eritrea and united it with it's mother land. I know you are yearning for that !