Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Ethio 360:- የሀብታሙ አያሌው የሰሜን ጮሌቲካና የኤርሚያስ የአድስ አቤቤ ቦለቲካ ከሸፈ፡፡ የበሻሻ አራዳም እምቢ አለ፡፡

Post by AbebeB » 09 Mar 2022, 15:42

  • ትግሬን የሚጠላ፣ ኦሮሞን የሚፈራ እንደርሱ የለም የተባለለት ሀብታሙ አያሌው፣ ትግሬዎች መከታ ሁናችሁ ከኦሮሞ እጅ አድኑን እያለ ዘወትር በጽዮን ማርያም ስም ይማፀናል፡፡ ጽላቱ እኮ ሪፈረንደም እያመቻቸ ነው፡፡
  • ኤርሚያስ አዲስ አበቤ የራሱን መሬት (native land) ከፊንፍኔ አጣ እንጂ ባህልና ስነ-ልቦና በሽ ነው፣ ወይራ ሰፈርና ቄራ አንድ ናቸው ይለናል፡፡ ወይራ ለመትከልና ሰንጋ ለማረድ (ቄራ) መሬት ግን የላቸውም እኮ፡፡ ሲያሳዝኑ፡፡ እነምለው ዋሽንግተን ዲስ የአማራ ነበረች አይደል እንዴ?
  • የበቀቀኖቹ መፈክር ሁኔታዊ ነው፡፡ ለምሣሌ ድሮ የኦሮሞ ሕዝብ ቁጥር ከአማራ ያንሳል የሚል ነበር፡፡ ትናንት ደግሞ የኦሮሞ ሕዝብ ብዛት ከጠቅላላው የኦምፓየሩዋ ሕዝብ ሲነጻፃር ቢየንስ 51% ሊሆን እንደሚችል ሲገምቱ የሕዝብ ቆጠራ እንዳይደርግ በጽኑ ተቃውመው የአማራ ሕዝብ በሰልፍ ወጥቶ እንዲቃመም አደረጉና ቆጠራው እንዲቀር አደረጉ፡፡ ዘንድሮም ኡኡታቸው ቀጥሎ፣ ሥልጣን መያዝ በቁጥር ሆነ ኡኡ እያሉ ናቸው፡፡ የዛሬ ቀረርቶአቸውን ከEthio 360 ያድምጡ፡፡
  • እኔ ደግሞ የምላቸው፤ የቀጥራችሁ ማነስ ሣይሆን እንደ አማራ ዘር የላችሁም እኮ ነው፡፡
  • የቡልጋሪያው አራዳ (ዓለሙ ስሜ) ከእነርሱ ተሸሎ ተገኘ እኮ!